Breaking News
Home / Amharic (page 26)

Amharic

የኢትዮጵያ የፖለቲካ ቀውስ፣ እየተባባሰ የመጣው ግጭትና የሰብዓዊ መብት ይዞታ በአሜሪካ እና በአውሮፓ ኅብረት ውስጥ፣ የተካረረ የሀሳብ ልዩነት….

ዋዜማ- የኢትዮጵያ የፖለቲካ ቀውስ፣ እየተባባሰ የመጣው ግጭትና የሰብዓዊ መብት ይዞታ በአሜሪካ እና በአውሮፓ ኅብረት ውስጥ፣ የተካረረ የሀሳብ ልዩነት ማስከተል መጀመሩን ዋዜማ ከተለያዩ ምንጮች ካሰባሰበችው መረጃ ለመረዳት ችላለች።  የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አስተዳደር የኢትዮጵያን ችግር መፍታት እና “አገሪቱን በቅጡ መምራት አዳግቶታል” በሚሉና፣ “የጠቅላይ ሚንስትሩን አስተዳደር በመደገፍ ኢትዮጵያን ወደመረጋጋት ማምጣት ይቻላል” ብለው በሚያምኑ ሹማምንት መካከል የበረታ ልዩነት መኖሩን እና ወጥ አቋም ለመያዝ አለመቻሉን …

Read More »

AAA (ቴዎድሮስ ትርፌ) ምን እየሰራ ነው?

👉 ይድረስ #Amhara_Association_of_America የሰሜን አሜሪካው የአማራ ማሕበር (AAA) ነኝ የሚለን ቡድን በትክክል ለአማራ ሕዝብ ህልውና ትግል የቆመ ከሆነ በአስቸኴይ ከአማራ ጠላቶች ጋር ተባብሮ ከስቴት ዲፓርትመንቱ ጋር የተፈራረመውን ጸረ አማራን ስምምነት ስህተት መሆኑን አውጆ አማራን ይቅርታ በመጠየቅ ከስምምነቱ መውጣቱን ያውጅልን!!!! * ወንድወሰን ተክሉ* የማብራሪያ ጋጋታህን አቁምና በአጭሩ 1ኛ- ጥፋት አጥፍቻለሁ ብለህ በይፋ ግሉጽ 2ኛ – እራሴን ከስምምነቱ አውጥቻለሁ ብለህ በአደባባይ ግለጽ …

Read More »

በኦሮሞ ወረራ የተሰየሙ የአማራ ርስቶች !

በኦሮሞ ወረራ የተሰየሙ የአማራ ርስቶች ኢትዮጵያ ሰላም የሚሰፍነው በእውነትና በእውነት ብቻ ነው። ስለዚህ እውነተኛው ታሪክ ይነገር። በቅድሚያ: ኦሮምያ የሚባል አገር የለም:: በወረራ የተያዘ: የጥንት ኢትዮጵያን ምድር ነው:: በ16ኛው ምእት ዓመት መጨረሻ ከደቡብ ከኬንያ ጠረፍ ተነሥተው፣ እያሸበሩ፣ ነባሩን ነዋሪ እየገደሉ፣ እያፈናቀሉ፣ በሰፈሩባቸው የኢትዮጵያዊ ግዛቶች አካባቢዎች የተቀየሩ ስሞች ሳያንስ: ዳግም ወረራና ቀሪውን በለመለወጥ ላይ በመሆናቸው: ማንኛውም ተወሮ በነርሱ የሚጠራ ስፍራ:ወደ ቀድሞ መጠሪያቸው …

Read More »

ስለ አማርኛ ቋንቋ ይሄን ያውቁ ነበር?

➜ አማርኛ አማራ ተብሎ ከሚጠራው የብሔረሰብ መጠሪያ የተገኘ ነው። ➜ አማርኛ የተፈጠረው ላስታ እና አካባቢው ነው። ➜ አማርኛ ከሴም የቋንቋ ዝርያዎች የተገኘ ነው።በሴም ውስጥ ግዕዝ፣ ትግሬ፣ ትግርኛ፣ አማርኛ፣ አደርኛ፣ ጉራግኛ፣ አርጎብኛ እና ጋፋትኛ ይገኛሉ። ➜ ለአማርኛ ቅርብ የሆነው ቋንቋ አርጎብኛ ነው።(እኔን ጨምሮ ብዙ ሰው ትግርኛ ይመስለዋል) ➜ አማርኛ ልሳነ-መንግስት ቋንቋ ነው። ➜ ክልሎች አማርኛን የስራ ቋንቋቸው አድርገው ይጠቀሙታል። ➜ አማርኛ …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.