በሰሜን አሜሪካ ከሚገኙ የቅማንት ተወላጆች የተሰጠ መግለጫ ***** አገራችን ኢትዮጵያ ለሃያ ሰባት ዓመታት ከተጓዘችበት የውድቀት፣ የሰቆቃ፣ የዘረፋና የጥፋት ጎዳና ወጥታ የተስፋ፣ የስላምና የዴሞክራሲያዊ መንገድ ጀምራለች። ይሁን እንጂ ህወሐት ሲመራው የነበረው መንግስት የሕዝቡን የቆዩ የአንድነት እሴቶችን አደጋ ላይ ጥሎ ሕዝቧን በዘር፣ በቋንቋ፣ በሐይማኖት፣ በጎሳና በነገድ በመከፋፈል የጥላቻ ግንብ በማቆምና የቆየውን የአንድነት ትስስር በመናድ በሐገሪቱና በሕዝቧ ሕልውና ላይ ከፍተኛ አደጋ እንዲፈጠር አድርጓል። …
Read More »Amharic
Listen to Ato Belete Molla, Vice Chairman of NAMA.
Message from Gen. Asaminew
ሰሞኑን በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የፀጥታ መደፍረስ ተፈጥሮ ነበር፡፡ የክልሉ የፀጥታ ኃይል የተፈጠሩትን ችግሮች ለመፍታት ጥረት እያደረገ ሲሆን፤ የአማራ ክልል የደህንነትና ሰላም ግንባታ ቢሮ ኃላፊ ብርጋዴር ጀነራል አሳምነው ጽጌ በወቅታዊ የክልሉ የፀጥታና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር ያደረጉትን ቃለ መጠይቅ እንደሚከተለው አቅርበናል፡፡ አዲስ ዘመን፡- ሰሞኑን በጎንደር ገንዳ ውሃ አካባቢ ችግር ተፈጥሮ ነበር፤ መንስ ኤው ምንድነው ? ብርጋዴር ጀነራል …
Read More »