Amharic
ብርጋዴር ጀኔራል አሳምነው ጽጌ ተሾሙ
ብርጋዴር ጀኔራል አሳምነው ጽጌ የአማራ ክልል አስተዳደርና ጸጥታ ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ ሆነው ተሾሙ:: ብርጋዴር ጀኔራል አሳምነው ጽጌ ሹመቱ የተሰጣቸው በጸጥታው ዘርፍ ያላቸውን የረዥም ጊዜ ልምድና ብቃትን ከግምት ውስጥ በማስገባት መሆኑን ከምንጮቻችን ባገኘነው መረጃ አረጋግጠናል፡፡ ብርጋዴር ጀኔራል አሳምነው ጽጌ የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ(አዴፓ) የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ሆነው መመረጣቸው ይታወሳል፡፡
Read More »National Movement of Amhara (NaMA) Convention at Bahir Dar
Traditional Amhara Clothing
https://www.youtube.com/watch?v=m0Hg7IPSzFE
Read More »ኢትዮጵያዊነት የአማራ ፕሮጀክት ብቻ አይደለም – ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ
ኢትዮጵያዊነት የአማራ ፕሮጀክት ብቻ አይደለም ከሰሞኑ የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) በባህር ዳር በተደረገ መስራች ጉባኤ የተመሰረተ ሲሆን የፓርቲውን ሊቀ መንበርና የስራ አስፈፃሚ አባላትንም መርጧል፡፡ ፓርቲውን በመመስረት ሂደት ውስጥ ተሳታፊ የነበሩ አሁን በሊቀ መንበርነት የተመረጡትን ጨምሮ 16 ሰዎች በኮማንድ ፖስት ታስረው መፈታታቸው የሚታወስ ሲሆን ፓርቲው ሲመሰረት የክልሉ መንግስት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ትብብር አድርጎላቸዋል፡፡ ለመሆኑ የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) አላማና ግብ ምንድን ነው? …
Read More »