ጎንደር +ጎጃም +ወሎ +ሸዋ =አማራ #አማራ የሶስት ፊደላት ትንታኔ አ :-ማለት አልፋ መጀመሪያ ማለት ነው:: ሰው አልባ የሆነችውን ኢትዮጵያን ጫካ መንጥሮ፣ዳዋ ጥሶ ፣እባቡን ጊንጡን ገሎ ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር መስርቷልና:: ማ :- ማለት ማህደር ጥበብ ማለት ነው ። ፊደል ቀርፆ ፣ ብራና አለስልሶ ፣ቀለም በጥብጦ ከሶስት ሽህ አመት በላይ የሆነ የኢትዮጵያ ታሪክ ጽፎ አቆይቷልና ራ :- ማለት ራስ ማለት ነው:: የኢትዮጵያ …
Read More »Amharic
ታላቅ ህዝባዊ ተቃዉሞ በ አዲስ አበባ
#ታላቅ #ህዝባዊ #ተቃዉሞ በ #አዲስአበባ (የካቲት 3/2011) ዉድ ኢትዮጵያውያን አዲስ አበባን ከዘር ጭቆና ነፃ ለማዉጣት በተለይም ከምርጫ 97 ማግስት ጀምሮ የአዲስአበባ ህዝብ ከህወሀት ጋር ያደረገዉን ትንቅንቅና የከፈለዉን መስዋትነት መላዉ ህዝብ የሚያዉቀዉ ጉዳይ ነዉ። ባለፉት ሁለትና ሶስት አመታትም #ህወሀትን ሙሉበሙሉ ከ4ኪሎ ለማስወጣት ባደረግነዉ ተጋድሎ የጠፋዉን ህይወትና ንብረት የምንረሳዉ አይደለም። ሆኖም ግን የአዲስአበባ ህዝብ ይሄ ለዉጥ እንዲመጣ ከሌሎች ወንድሞቹ ጋር መስዋት የከፈለ …
Read More »