Breaking News
Home / Amharic (page 232)

Amharic

ሰናይትን እንርዳ !

በተሰቧንና ልጆቿን ስራዋን አደጋ ላይ ጥላ ለእውነት ስትል በድፍረት መታወቂያ ወረቀት ከህግ ዉጪ አየታደለ ነው ብላ ያጋለጠችውን እንርዳት። Please put SENAIT on comment section when you donate. or send e-mail to: amhara1@amharaonline.org

Read More »

የአዴፓው ባለስልጣን አቶ መላኩ ፣ ለዶክተር አቢይ አህመድ የሰጠው አጸፋዊ ምላሽ።

የአዴፓው ባለስልጣን አቶ መላኩ አላምረው፣ ለዶክተር አቢይ አህመድ የሰጠው አጸፋዊ ምላሽ። ይነበብ!! “ሕገ-መንግሥቱ ሳይሻሻል የተሻለች ኢትዮጵያን አናስቀጥልም፤ በዚሁ እንቀጥል ማለት አሁንም በአማራ ሀገር አልባነት ላይ ሀገር እንገንባ እንደማለት ነው።“ —> (፩) “በአንድ ክልል ጠያቂነት ተነስተን ሕገ-መንግሥቱን ልናሻሻል አንችልም” ማለት ይቻላል። ይህንን “አንድ” የተባለን ክልል ያገለለን ብቻ ሳይሆን ከመሠረቱም ያላካተተን ሕገ መንግሥት ይዞ እየመሩ መቀጠል ግን አይቻልም።  … (፪) የአማራ ሕዝብ ጉዳይ “የአንድ …

Read More »

ዶ/ር አምባቸው አዳራሹን አነቃነቁት:: አማራ ከእንግዲህ አያለቅስም!

ከ ቬሮኒካ መላኩ የተከበራችሁ አንባብያን እነሆ በረከት በአማራ ገቢ ማሰባሰቢያ ቴሌቶን ጠቅላላ ለመሰብሰብ የታቀደው 1.5 ቢሊዮን ብር ነው። የቴሌቶኑ አዘጋጆች ከጠቅላላው 1.5 ቢሊዮን ብር ውስጥ በአንድ ምሽት በሸራተኑ ዝግጅት እንሰበስባለን ብለው ያቀዱት 5 መቶ ሚሊዮን ብር ውስጥ ከ150 ፐርሰንት በላይ አሳክተው በሰአታት ቀን ብቻ 800,000,000 የሚያክል ብር ሰብስበዋል። በዚህ ፔስ መቀጠል ከቻልን የጠቅላላ ግባችን ከ200% በላይ በአጭር ጊዜ ማሳካት ይቻላል። . …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.