የነዋሪነት መታወቂያ ነዋሪ ላልሆኑ ለምን ይሰጣል በማለቴ ከስራ ተበራረሁ፤ ብዙም ችግር ደረሰበኝ”
Read More »Amharic
በአገሪቱ ‹‹የጨለማ ኢኮኖሚ›› እንቅስቃሴ መንሰራፋቱን የገቢዎች ሚኒስትሯ አመለከቱ::
10 February 2019 ዮሐንስ አንበርብር በፖለቲካ አለመረጋጋቱን ሳቢያ ግብር የማይከፍሉ በርካታ ግብር ከፋዮች መኖራቸው ተገልጿል ለረዥም ዓመታት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እንዳይገቡ የሕግ ማሻሻያ ሊደረግ ነው ሕግና ሥርዓትን ተከትሎ ከሚደረገው ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ በተቃራኒው ሰፊ የሆነ ‹‹የጨለማ ኢኮኖሚ›› እንቅስቃሴ መኖሩንና ሁሉም የመንግሥት መዋቅር ተናቦና ተቀናጅቶ መዋቅሩን ካላፈራረሰው፣ በአገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ ጉዳት ከማድረስ አልፎ ፖለቲካዊ አንድምታ ሊኖረው እንደሚችል የገቢዎች ሚኒስትሯ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ አስታወቁ፡፡ …
Read More »ስለ ኢትዮጵያ አስገራሚ እውነታዎች::
#ስለ_ኢትዮጵያ_አስገራሚ_እውነታዎች (ዳንኤል ክብረት) (ዳንኤል ክብረት) ኢትዮጵያ ማለት የቃሉ ትርጉም እነዚያ አዕምሯቸውን የታወሩ ጠላቶቿ እንደሚያወሩት የተቃጠለ ፊት ማለት ሳይሆን ኢትዮጵያ ማለት “ለአምላክ የሚሰጥ የወርቅ ሥጦታ” ማለት ነው ትርጉሙ። ሲተነተንም ኢት=አምላክ፣ ፈጣሪ፣ እግዚአብሔር ማለት ሲሆን ዮጵ= ቢጫ ወርቅ፣ ውድ ወርቅ፣ ልዩ ወርቅ ማለት ነው። ኢትዮጵያ ማለት እኔና እናንተ በምናውቃት ልክ ብቻ ያለች ሀገር አይደለችም። ኢትዮጵያ ከምድር ሀገራት ሁሉ እጅግ ምስጢራዊና ረቂቅ ሀገር ናት። …
Read More »Ethiopia wins Patent ownership rights over Teff seed.
News:Ethiopia wins Patent ownership rights over Teff seed used for making Injera against a Dutch national… በጤፍ ላይ የፓተንት ባለቤትነት መብት አለኝ ብሎ ሲሟገት የነበረው የኔዘርላንድስ ነጋዴ አገሩ ላይ ዘሄግ በሚገኘው ፍርድ ቤት ተፈረደበት:: የጤፍ የባለቤትነት መብት የኢትዮጵያ ህዝብ ነው:: እንኳን ደስ አለን! እንኳን ደስ አላችሁ:: ላደረጋችሁልን ድጋፍ ሁሉ እናመሰግናለን:: #Breaking #Congratulation! Thank you all. I just learned that The …
Read More »በሆላንድ የአብን ደጋፊዎች ማህበር ተመሰረተ!
09-02-2019 በሆላንድ የአብን የደጋፊዎች ማህበር ዛሬ ተመሰረተ :: መጭው ን ጊዜ ከአብን ጋር ይሁኑ :: የሁሉም ቀዳሚ ምርጫ አብን ይሁን እንላለን:: መጭው ን ጊዜ ከአብን ጋር ይሁኑ :: የሁሉም ቀዳሚ ምርጫ አብን ይሁን እንላለን::
Read More »