Breaking News
Home / Amharic (page 226)

Amharic

የስልጣኑ ነገር!!

የስልጣኑ ነገር!! የነጻ አውጪ ልጅ ነጻ አውጪ ይሆናል። የጊዜ ጉዳይ እንጂ የአንድነት መሰረቱ የሸዋ አማራ ኢትዮጵያን ነጻ ያወጣታል። የነገስታት ሐገር ሸዋ ፣ የመኳንንት ሐገር ሸዋ ፣ የኢትዮጵያ አንድነት መሰረት ነው።  አብዛኞቹ የኢትዮጵያ ነገስታቶች መሰረታቸው ሸዋ ነው። ለምሳሌ የሰለሞናዊ ስርዎ መንግስት በ960 አ ም በዮዲት ጉዲት ከወደቀ በኋላ ስልጣኑን የዛግዌ ስርዎ በ1000 አ ም ተቆጣጠረ። የወደቀውን የሰለሞናዊ ስርዎ መንግስት ከ310 አ …

Read More »

መልእክት ከጀነራል አሳምነው ጽጌ

ከ 4 ወር በፊት በክልሉ የተለያዩ ቦታዎች የሚሠለጥኑ ቡድኖች መኖራቸውንና አፋጣኝ እርምጃ እንዲወሰድ ለክልሉ አስተዳደርና አመራሮች ሪፖርት ሳቀርብ በብአዴን አመራሮችና አማራ ጠል ቡድኖች እንደ ጦርነት ጎሳሚ ተቆጥሬ ነው የተገመገምኩት: ካለኝ ልምድ ተነስቸ የክልሉን ችግር ለመፍታት የክልሉን ልዪ ሀይል ለማጠንከርና ለማሰልጠን ያቀረብኩት ጥያቄ በክልሉ አስተዳደርና አመራሮች ውድቅ ሆኖብኛል!! ጀነራል አሳምነው ጽጌ

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.