Breaking News
Home / Amharic (page 176)

Amharic

OMN is sold ! በሚኒሶታ ግዛት ውስጥ የሚገኘው የኦሮሞ ሚድያ ኔትዎርክ ቢሮ ተሸጠ::

የኦሮሞ ሕዝብ ንብረት ተሽጦ ለጃዋር መንገሻ እየሆነ ነው:: የኦሮሞ ዳያስፖራ መዋጮ ውጤት የሆነው እና በሚኒሶታ ግዛት ውስጥ የሚገኘው የኦሮሞ ሚድያ ኔትዎርክ ቢሮ ተሸጠ:: የኦ.ኤም. ኤን መመስረት ዋና ዓላማው የኦሮሞን ሕዝብ አንደበትና ልሣን ሆኖ እንዲያገለግል ነበር:: በዚህ ረገድ ድርጅቱ በጥቂት ግለሰቦች ፈላጭ ቆራጭነት አድራጊ ፈጣሪነት ጫማ ሥር ቢወድቅም ለኦሮሞ ሕዝብ ትግል የበኩሉን ድርሻ አበርክቷል:: ስለዚህ ይህ ሕዝባዊ ድርጅት በተቀደሰ ዓላማው ቀጥሎ በዓለም …

Read More »

“ፍርድ ቤቱ የፈፀመብን በደል!”

“ፍርድ ቤቱ የፈፀመብን በደል!” እነክርስቲያን ታደለ ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት፤ *** እኛ በፖለቲካ አመለካከታችን ብቻ በመንግሥት የፈጠራ ክስ ተደርሶልን በአስር አለቃ መሳፍንት ጥጋቡ መዝገብ ስር ተከሰን ላለፉት 7 ወራት በሕገወጥ እስር ላይ የምንገኝ የአብን አባላትና አመራሮች ላይ ጉዳያችንን በማየት ላይ የሚገኙት የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በርካታ በደሎችን ፈፅሞብናል። ለአብነትም፦ 1. ተከሳሾች ካቀረብነው መቃወሚያ ውጭ ብይን መስጠታቸው፦ ተከሳሾች በ.ተ.ቁ 13 ስር አቃቤ …

Read More »

የተሾሙት አብዛኞቹ ኦሮሞ ብቻ ናቸው!

ለውጥማ አ……-……———…………አለ❗ሰበር ዜና ======== Breaking News! በዛሬው እለት ጥር 10, 2012 ዓ.ም የጀነራልነት ማዕረግ ካገኙት የጦር መኮነኖች መካከል 80% ኦሮሞ ናቸው1.ሌተናል ጀኔራል ጌታቸው ጉዲና–ኦሮሞ 2. ሌተናል ጀኔራል አስራት ደኔሮ—ኦሮሞ/ደቡብ 3. ሌተናል ጀኔራል ሓጫሉ ሸለመ—-ኦሮሞ 4. ሌተናል ጀነራል ደሪባ ኩማ— ኦሮሞ 5. ሌተናል ጀኔራ ዘውዱ በላይ—አገው/አማራ 6.ሌተናል ጀኔራል ኩምሳ ሻንቆ–አሮሞ============================ 1. ሜጀር ጀነራል ጌቻቸው ጉዲና ወደ ሌተናል ጀነራል (ኦሮሞ) የሰሜን ዕዝ …

Read More »

የታገቱት የአማራ ተማሪዎች ስለመለቀቃቸው ማስረጃ የለም።

Asamnew

የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) ሊቀመንበር የሆኑት ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ትላንት ምሽት 4 ሰዓት ወደ ታገቱ ተማሪዎች ወላጆች እንደደወሉና ወላጆችም ስለልጆቻቸው መለቀቅ መረጃ እንደሌላቸው እንደገለፁላቸው በትዊተር ገፃቸው ገልፀዋል! ሊቀመንበሩ ትላንት ምሽት አቶ ንጉሱ ጥላሁን በመንግስት ድርድር ተለቀዋል ያሏቸው ተማሪዎችን ዛሬ በሚዲያዎች እንዲያቀርቧቸው ጠይቀዋል። ዶ/ር ደሳለኝ የታገቱ ተማሪዎች ስምና ፎቶዓቸው አለንም ብለዋል። Via Tikvah-Eth

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.