Amharic
የፋኖ አንድነት ምክር ቤት መግለጫ – ክፍል 1
የፋኖ አንድነት ምክር ቤት አንደኛ አመት ምክንያት በማድረግ የተሰጠ መግለጫ ክፍል 1፡ ሁሉም ስለ ፋኖ ሊያውቀው የሚገባ እውነታ መግቢያ ፋኖ በዮቲዩብና በአንዳንድ ሚዲያዎች እንደሚነገረው ‘አንድ ያልሆነ፣ አንድ አመራርና ቅንጅት የሌለው፣ ፡”በጥይት ቅንድብ የሚላጭ” ነገር ግን ብዙ የሚያስብና ሰው የሌለበት፣ ማኒፌስቶ ያልጻፈና ወዴት መድረስ እንዳለበት በቅጡ የማያውቅ ተደርጎ ሲሳል እናያለን። እነዚህ እውነት ናቸውን? ማን ይናገር የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ እንዲሉ የፋኖ …
Read More »ታላቅ የምስራች – እስክንድር በአብዛኛው የፋኖ እዝ ተመርጧል ! Majority Rule ! 5 out of 9 !
ታላቅ የምስራች – ለመላው የአማራ ህዝብና ለመላው የኢትዮጲያ ህዝብ የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት ዛሬ አመራሩን በመምረጥ መመስረቱን በይፋ አበሰረ- አርበኛ እስክንድር ነጋንም መሪው በማድረግ በአብላጫ ድምጽ መርጧል *** ወንድወሰን ተክሉ*** ከሰኔ 12 ቀን 2016 እስከ ሀምሌ 9 ቀን 2016 ሲካሄድ የሰነበተው የአማራ ፋኖ ማእከላዊ እዝ AMHARA Fano Central Command አመራር የመምረጥ ሂደት በስኬት ተጠናቌል የአማራን ፋኖ በአንድ ድርጅት ስር አደራጅቶ …
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች