Breaking News
Home / Amharic (page 14)

Amharic

AAA (ቴዎድሮስ ትርፌ) ምን እየሰራ ነው?

👉 ይድረስ #Amhara_Association_of_America የሰሜን አሜሪካው የአማራ ማሕበር (AAA) ነኝ የሚለን ቡድን በትክክል ለአማራ ሕዝብ ህልውና ትግል የቆመ ከሆነ በአስቸኴይ ከአማራ ጠላቶች ጋር ተባብሮ ከስቴት ዲፓርትመንቱ ጋር የተፈራረመውን ጸረ አማራን ስምምነት ስህተት መሆኑን አውጆ አማራን ይቅርታ በመጠየቅ ከስምምነቱ መውጣቱን ያውጅልን!!!! * ወንድወሰን ተክሉ* የማብራሪያ ጋጋታህን አቁምና በአጭሩ 1ኛ- ጥፋት አጥፍቻለሁ ብለህ በይፋ ግሉጽ 2ኛ – እራሴን ከስምምነቱ አውጥቻለሁ ብለህ በአደባባይ ግለጽ …

Read More »

በኦሮሞ ወረራ የተሰየሙ የአማራ ርስቶች !

በኦሮሞ ወረራ የተሰየሙ የአማራ ርስቶች ኢትዮጵያ ሰላም የሚሰፍነው በእውነትና በእውነት ብቻ ነው። ስለዚህ እውነተኛው ታሪክ ይነገር። በቅድሚያ: ኦሮምያ የሚባል አገር የለም:: በወረራ የተያዘ: የጥንት ኢትዮጵያን ምድር ነው:: በ16ኛው ምእት ዓመት መጨረሻ ከደቡብ ከኬንያ ጠረፍ ተነሥተው፣ እያሸበሩ፣ ነባሩን ነዋሪ እየገደሉ፣ እያፈናቀሉ፣ በሰፈሩባቸው የኢትዮጵያዊ ግዛቶች አካባቢዎች የተቀየሩ ስሞች ሳያንስ: ዳግም ወረራና ቀሪውን በለመለወጥ ላይ በመሆናቸው: ማንኛውም ተወሮ በነርሱ የሚጠራ ስፍራ:ወደ ቀድሞ መጠሪያቸው …

Read More »

ስለ አማርኛ ቋንቋ ይሄን ያውቁ ነበር?

➜ አማርኛ አማራ ተብሎ ከሚጠራው የብሔረሰብ መጠሪያ የተገኘ ነው። ➜ አማርኛ የተፈጠረው ላስታ እና አካባቢው ነው። ➜ አማርኛ ከሴም የቋንቋ ዝርያዎች የተገኘ ነው።በሴም ውስጥ ግዕዝ፣ ትግሬ፣ ትግርኛ፣ አማርኛ፣ አደርኛ፣ ጉራግኛ፣ አርጎብኛ እና ጋፋትኛ ይገኛሉ። ➜ ለአማርኛ ቅርብ የሆነው ቋንቋ አርጎብኛ ነው።(እኔን ጨምሮ ብዙ ሰው ትግርኛ ይመስለዋል) ➜ አማርኛ ልሳነ-መንግስት ቋንቋ ነው። ➜ ክልሎች አማርኛን የስራ ቋንቋቸው አድርገው ይጠቀሙታል። ➜ አማርኛ …

Read More »

የእሬቻ መዘዝ – በኦሮሞ ክልል ቤተክርስትያን ዉስጥ አሰቃቂ ግድያ ተፈፀመ !

ዜና ሰማእታት…! መስከረም 15/2016 ዓም በኦሮምያ ክልል በአርሲ ሀገረ ስብከት በሆንቆሎ ወረዳ ቤተ ክህነት ቦሌ እግዚአብሔር አብ ቤተ ክርስቲያን ዕጣ የወደቀባቸው ምስኪን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አገልጋይ ካህናት እና ምዕመናን የኢሬቻ በዓል ከመከበሩ በፊት በኦሮሞ ነፃ አውጪ ሠራዊት ታርደው ማደራቸውን ስምዐ ተዋሕዶ ዘግቧል። ትናንት ምሽት ማታ ከ4:00 እስከ 5:00 ባለው ጊዜ ውስጥ ውስጥ በተፈጸመው ዘግናኘረ ጭፍጨፋ በመጀመሪያ የደብሩ አለቃ ቤት …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.