አማኑኤል ይልቃል የሥራ ድርሻ,ቢቢሲ አማርኛ ዘገባው ከናይሮቢ ከ 8 ሰአት በፊት በገዢው ብልፅግና ፓርቲ በተለይም በአዲስ አበባ ከተማ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ስር የሚንቀሳቀሱ እና ‘የሚዲያ ሠራዊት’ የሚል መጠሪያ ያላቸው የፓርቲው አባላት፤ መንግሥትን በሚተቹ እና በሚቃወሙ ግለሰቦች ላይ በፌስቡክ በተደረጉ የሐሰተኛ መረጃ እንዲሁም ‘የጥላቻ ንግግር’ ተብለው ሊቆጠሩ የሚችሉ ጽሑፎች እና ምስሎች ሥርጭት ላይ እንደተሳተፉ ቢቢሲ ያደረገው ምርመራ አረጋገጠ። የአዲስ አበባ ከተማ …
Read More »Amharic
ኢትዮጵያዉያን የተባበሩት መንግሥታት ስብሰባ ላይ ፈንቅለው ገብተው ተቃውሞ አሰሙ !
Ethiopians protest against Abiy Ahmed in Geneva Switzerland!
Read More »መንገዱ በጀግናው ስም ተሰይሟል !
እንባየም ሳላስበዉ ይፈሳል። ብቻ እንደዛሬ ሁኘ አላዉቅም። እግዚአብሔር አምላክ ልቤን አበረታዉ።
Read More »አብይ አህመድ የኢትዮጵያን ሕዝብ እንዴት እንደሚንቅ ተመልከቱ:: አብይ አህመድ ራሱ መራጭ ራሱ አስመራጭ !
2022/3/12 የብልፅግና ፓርቲ አንደኛ ጉባኤ ዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር) የፓርቲው ፕሬዚዳንት አድርጎ መረጠ። እየተካሄደ ያለው የብልጽግና ፓርቲ ዛሬ ማምሻውን አመራሩን መርጠዋል። በዚህም የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት እና ምክትል ፕሬዚዳንት ምርጫ ዛሬ ተካሂዷል። በውጤቱም 1ኛ ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በ1480 ድምፅ የፓርቲው ፕሬዝዳንት 2ኛ አቶ አደም ፋራህ በ1330 ድምፅ የፓርቲው ምክትል ፕሬዝዳንት 3ኛ ደመቀ መኮንን በ970 ድምፅ የፓርቲው ምክትል ፕሬዝዳንት ሆነው ተመርጠዋል። ብልፅግና ፓርቲ …
Read More »