ሰበር ዜና የሐይማኖት መሪዎችና ሽማግሌዎች የኢትዮጵያ ፌድራል መንግሥትና የትግራይ ክልላዊ መሥተዳድርን ለማስታረቅ ጥረት መጀመራቸውን አስታወቁ። የኢትዮጵያ የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ ሐጂ መስዑድ አደም የኢትዮጵያ ነባራዊ ፖለቲካ የሐይማኖት መሪዎችና የአገር ሽማግሌዎችን “ጣልቃ ገብነት ይፈልጋል” ሲሉ ለዶይቼ ቬለ ተናግረዋል። የኢትዮጵያ የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ እና የአገር ሽማግሌዎች ጥምረት በጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ አሕመድ የፌድራል መንግሥት እና በትግራይ መካከል የተካረረውን ልዩነት ለማስታረቅ …
Read More »Amharic
ከጀኔራል ሳሞራ የኑስ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የተደረገ ቆይታ!
መልእክቱን አዳምጡ ! በጣም የሚያሳፍር ነገር !
https://www.facebook.com/AbaDenna/videos/2643350802651599/?t=0
Read More »አባዱላ ገመዳ ኦሮሞ እንዳልሆኑ ፍንጭ ሰጡ:: ከደረጀ ሀይሌ ጋር !
የተከበራችሁ የአሥራት ሚድያ ቤተሰቦችና ወዳጆች፤
አሥራት ሚድያ ከአንድ ዓመት ከጥቂት ወራት በፊት ለወገናቸው ችግር ቀድመው ደራሽ በሆኑ የአማራ ልጆች ርብርብ ሲመሰረት፤ ተስፋ የተደረገው የአማራ ሕዝብ ልጆች ብቸኛ የሆነውን የሕዝባቸውን ድምጽ በገንዘባቸው፣ በጉልበታቸውና በጊዜያቸው ደግፈው እንደሚያስቀጥሉት በመተማመን ብቻ እንደነበር እናምናለን። ለዚህም በቂ የሰው ኃይል፣ የገንዘብ፣ የዕውቀትና የአንድነት አቅም እንዳሉትም በማመን እንደሆነ እናምናለን። ባለፉት ጥቂት ወራት አሥራት ሚድያን ለመምራት ኃላፊነት ስንረከብ ተቋሙ የነበሩበትን የተለያዩ ውስጣዊና ውጫዊ ተግዳሮቶች …
Read More »