https://www.facebook.com/AbaDenna/videos/2657954994524513/?t=0
Read More »Amharic
ካፒቴን ማስረሻ ሰጤ ተፈታ !
ሰበር ዜና!!!====== የካፒቴን መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ የአካል ነፃ መውጣት አቤቱታ ተቀባይነት በማግኘቱ ፍ/ቤቱ ከማረሚያ ቤት እንዲዎጣ ተወስኗል!
Read More »በገፍ ከሚሸጠው ዳቦ በግፍ የተወሰደው ኮንዶሚነም አሳዘነኝ።
https://www.facebook.com/adu.genete.77/videos/173938380781783/?t=107
Read More »አዲስ አበቤ ንቃ!
#አፓርታይዱ #ኦዴፓ #አዲስ #አበቤ #ለፍቶ #የቆጠበውን #ኮንዶሚኔም #ዘረፈው !!******************************ከንቲባ ታከለ ኡማ ፍርድ ቤት እናቆመዋለን!! ፍትህ ለአዲስ አበባ ድሆች እንጠይቃለን በሪከርድ ይመዘገባል ነገ ሂሳብ ያወራርዳል።///የአዲስ አበባ ነዋሪ አፈር ልሶ ቆጥቦ በሰራው ቤት ከዝዋይ አምቦ እና ባሌ የኦሮሚያ ክልል የመንግስት ሰራተኞች አደራጅተህ የሰዉ ቤት ማደል ከወንጀልም በላይ አደገኛ ዘረኝነት ነው። የተሰጡ የኮንዶሚኒዮም ቤቶች በአስቸኳይ ይታገድ በማለት በፍ/ቤት እንጠይቃለን ም/ከንቲባ ታከለ ኡማ በፍትህ አደባባይ እናቆመዋለን። በአዲስ አበባ ነዋሪ የተጫነ ሕገ ወጡ …
Read More »