ባጠገቡ ባለፍኩ ቁጥር ሁሌ አነሳዋለሁ እያልኩ ዛሬ ተሳክቶልኝ ፎቶግራፍ አነሳሁት። ኬንያኖች ኃይለ ሥላሴ ጎዳና ብለው አንዱን ትልቅ መንገዳቸውን ከሰየሙት ወደ 58 አመት ሆኗቸዋል። ኬንያኖች ለምን በግርማዊ ቀዳማዊ ሐይለ ሥላሴ ጎዳንቸውን ሰየሙ ብለን ብንጠይቅ መልሱ በጣም ቀላል ነው። ኬንያኞች በቅኝ ግዛት ቀምበር በነበሩበt ጊዜ ኢትዮጵያ ነፃነታቸውን እንዲያገኙ ብዙ እርዳታ አርጋ ነበር። ስለዚህም ኬንያኖች ውለታን ስለማይረሱ ነው ብለን መመለስ እንችላለን። በንጉሱ ጊዜ …
Read More »Amharic
አማራ ከሆንክ ይሀን ስማ ! ሼር አድርጉ !
300 አማራ መሃል የአጥፍቶ ጠፊ ቦንብ አፈነዳለሁ ያለችው እስከዛሬ ለምን አልተከሰሰችም?
ይህ ይህ ከታች ያለው ዜና ከዛሬ 3 ዓመት በፊት እዚሁ ተለጥፎ ነበር ! ነገርግን አሜሪካ ሀገር የሚኖሩ የአማራ ተወላጆች እስከዛሬ ምንም እርምጃ አልወሰዱም ! ያሁሉ የአማራ ማህበር ምንድነዉ የምትሰሩት ? እንዴት ይቺን ሴትዮ ለሕግ ማቅረብ አቃታችሁ? ይሄ መረጀ ለሁሉም እንዲደርስ ሼር አድርጉ ! ======================================= ቢያንስ 300 ኣማራን ኣቃጥላለሁ ያለችዉን ሴትዮ የስራ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አግኝተናል፦ ስምዋ ትግስት ነው 1-800 …
Read More »በአራት የፖለቲካ ፓርቲዎች መከካል የተደረገ የመጀመሪያ ዙር የምርጫ ክርክር!
ምርጫችን ወይ ተያይዞ መኖር ወይ ተያይዞ መጥፋት ብቻ ነው ! አማራ ፋኖ!
አርበኛ መሳፍንት – አማራ ፋኖ #ጨባጩ_አርበኛ_ቁጣውን_ገለጸ..! ከሰሞኑ የአማራ የነጻነት ታጋዮች ላይ ያነጻጸረውን ጥቃት አስመልክቶ ልብ ያለው ልባሙ ፋኖ አርበኛ ና “#በእንጨብጣታለን” ንግግሩ የሚታወቀውና ቃሉን በተግባር ያሳየው ጨባጩ አርበኛ መሳፍንት ተስፉ …. “…ምርጫችን ወይ ተያይዞ መኖር ወይ ተያይዞ መጥፉት ብቻ ነዉ።” ሲል አስጠንቅቋል….።ምርጫችን ወይ ተያይዞ መኖር ወይ ተያይዞ መጥፋትብቻ ነዉ፡፡ አሁን ያለዉ አካሂዳችን የጅል ጨዋታ ነዉ ማለት ይቻላል ፡፡ጦርነት …
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች