OBN ግንቦት 17,2013- የፊንፊኔ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት በይፋ ተከፍቶ አገልግሎት መስጠት ጀመረ። የፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት አቶ ኩመላ ቡሳ የፊንፊኔ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የኦሮሚያ ክልል መንግስት ፍርድ ቤቶች አደረጃጀት ሥልጣን እና ተግባር እንደገና ለመወሰን የወጣዉን አዋጅ ቁጥር 216/2011ን መሠረት በማድረግ በይፋ ተከፍቶ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ለOBN ተናግረዋል። የፊንፊኔ ከተማ የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤትና …
Read More »Amharic
አሜሪካ የጣለቺው አቀባ ስለ ትግራይ ብቻ ሳይሆን በጠቅላላ ኢትዮጵያ ዉስጥ ስላለው የሕዝብ መጨፍጨፍና የፍትህ መጔደል ነው::
Statement from State Department of USA The United States has deepening concerns about the ongoing crisis in Ethiopia’s Tigray region as well as other threats to the sovereignty, national unity, and territorial integrity of Ethiopia. People in Tigray continue to suffer human rights violations, abuses, and atrocities, and urgently needed humanitarian relief is being blocked by the Ethiopian and Eritrean …
Read More »የአማራ ጥያቄ !
የአማራ ባንክ እንዳይመሰረት ተከለከለ።
ለአማራ ባንክ አክስዮን የተሰበሰበው ገንዘብ በአብይ አህመድ ቀጭን ትእዛዝ ገንዘቡ ለሌላ አላማ እንደዋለ በህብር እረዲዮ ሰማሁ :: ያሳዝናል::የአማራ ባንክ መስራቾች እውነታውን አውጡ ከዛ ወዲህ ብዙ ባንኮች ተመስርተዋል ለምን የአማራ ባንክ ገንዘብ በአብይ አህመድ ቀጭን ትእዛዝ ወጥቶ ለሌላ አላማ እንዲውል ተደረገ? እኛ ባንኩ እንዲመሰረት እንፈልጋለን ግን ምን እንደሆነ ለህዝብ አሳውቁ!! እውነት ገንዘቡ ከተወሰደ ባስቸኳይ ብራችንን አብይ አህመድ እንዲመልስ እና ባንኩ እንዲመሰረት …
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች