ኮ/ል ደመቀ በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ምክትል አስተዳደር እንዲሁም የሰላምና ደህንነት ዋና አዛዥ ሆነው በህዝብ ተሾሙ::
Read More »Amharic
የአማራ ባንክ ውክልናን በተመለከተ ማብራሪያ !
1. ማን ነው የሚወከል ? ከኮቪድ አንፃር እና የባንኩ ባለአክሲዮኖች ቁጥር ከ150,000 በላይ በመሆናቸው በባለ አክሲዮኖች እንዲወከሉ የሚፈለገው የባንኩ አደራጆች ናቸው ። ነገር ግን ተመራጭ አማራጭ ባይሆኑም ባለአክሲዮኖች የሚከተሉት ሁለት መብቶች አሏቸው ። አንደኛ ከአደራጆች ውጭ ያለ ሌላ ማንኛውም ሰው የመወከል መብት አላቸው ። ሁለተኛ ማንንም ሰው አልወክልም እኔ በቀጥታ ነው ስብሰባ የምሳተፈው ካሉም መብታቸው ነው ። ነገር ግን እነዚህን …
Read More »መልእክት ለዶ/ር አብይና ለሺመልስ አብዲሳ!
አሁንም በኦሮሞ በሶማሌ በደቡብ ክልል ያለ አማራ መምረጥ መመረጥ አይችልም ! ህወሃትን አባርሬ በህወሃት ሰነድ ልግዛቹ አይባልም ! በህገ መንግስቱ መሰረት አድዋን አባረን በሻሻን ሾመናል። ዜጎች ግን ትላንትም ዛሬም ሃገር አልባ ናቸው ። ትላንት ችግራችን ሰዎቹ ከመጡበት መንደር አልነበረም ፣ ችግራችን ከሰነዱ ነው። ዛሬ ጠቅላዩ የምናውቀውን በትወና መልክ አብራርተው ነግረውናል ፣ ጥያቄው የችግሮች ሁሉ ምንጭ የሆነው ህገ መንግስትስ መጨረሻው ምንድን …
Read More »መቀሌ ከተማን ለመያዝ ያለው ትግል !
ወልቃይት_ጠገዴ_ጠለምትና_ራያ በታሪክ የአማራ ሕዝብ አፅመ ርስቶች ናቸው።
#ወልቃይት_ጠገዴ_ጠለምትና_ራያ በታሪክ የአማራ ሕዝብ አፅመ ርስቶች ናቸው። በህገመንግስቱም ቢሆን ቅቡልነት የለውም። -ወልቃይት ከጎንደር ተቆርሶ ወደ ምዕራብ ትግራይ፣ -ራያ ከወሎ ተቆርሶ ወደ ደቡብ ትግራይ -መተከል ከጎጃም ተቆርሶ ወደ ቤንሻንጉል : የተካለሉት አማራ ያልተወከለበት ህገመንግስት ተብየው ከመጽደቁ በፊት በ1984 ዓ.ም. ሲሆን ህገመንግሥቱ የጸደቀው ደግሞ ከሦስት ዓመት በኋላ በ1987 ዓ.ም. ነው። ስለዚህ ወልቃይት፣ ጠገዴ፣ ጠለምትና ራያ በትህነግ በሀይል ተወሰዱ፥ አሁን ደግሞ የአማራ ልዩ …
Read More »