Breaking News
Home / Amharic (page 115)

Amharic

አገር ማለት ምን ማለት ነው ???

 አገር ማለት ህዝቧ ማለት አይደለም እንዴ ? ሕዝብ ከሌላ አገር የለም፡፡ አሁን በስልጣን ላይ ያለው የኦሮሙማ መንግስት ጄኖሳይድ እየፈጸመ ነው፡፡ ስንት ሰው ቢጨፈጨፍ ነው እነ ነዓምን ዘለቀና ግንቦት ሰባቶች መንግስት መቃወም አለብን የሚሉት ? አንድ ሺህ? መቶ ሺህ ? አንድ ሚሊዮን ???? የስንት ሰው ሕይወት ቢያልቅ ነው ከንጹሃን ዜጎች ጎን የሚቆሙት ???? “አገር እንዳትበተን” የሚሉት የትኛዋን አገር ነው? እስቲ ሻሸመኔ …

Read More »

Please Listen !

Join Paltalk Ethiopian Discussions Room. 24 Hours ! Downlaod Paltalk Messenger Application and install it on your Computer or Mobile phone. Create a Nick Name to speak or to text !

Read More »

ፋና ብሮድካስቲንግ እና ዋልታ ኢንፎርሜሽን ብሄራዊ ጣቢያው ኢቲቪ አልተገኙም!

  በኦሮሚያ ክልል በወለጋ፣ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመተከል እንዲሁም በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች እየተፈጸመ ያለውን ማንነት ተኮር ጭፍጨፋ በተመለከተ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን)፣ ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ(ባልደራስ)፣ እናት ፓርቲ፣ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትኅ ፓርቲ(ኢዜማ) እና የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ(ትዴፓ) በጋራ ዛሬ ቅዳሜ መጋቢት 25 ቀን 2013 ዓ.ም መግለጫ ሰጠው ነበር ። ነገር ግን የህወሀት የቀድሞ ንብረቶች ፋና ብሮድካስቲንግ እና ዋልታ ኢንፎርሜሽን እንዲም ጠሚዶ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.