አብንን በተመለከተ ጥያቄዎች የምትጠይቁኝ አላችሁ:: አውቃለሁ ብዙ መደናገር አለ:: ድርጅቱ ስብሰባ አድርጎ የሚወስነውን ማየት ጠቃሚ ነው:: አቶ ጣሂር መሃመድና ወንድም በለጠ ሞላ የተሰጣቸውን ስልጣን ተርክበው ቃለ መሃላ አድርገዋል:: ያንንም በማድረግቸው እንደ ከሃዲ በአንዳንዶች እየተቆጠሩ ነው:: ያ ስህተት ነው:: የፓርቲው አባላት በሰሜን በህልውና ጦርነት ውስጥ ያሉ አሉ:: ተሰባስበው ስብስባዎች ማድረግ የሚችሉበት ሁኔታ እልነበረም:: ፓርቲው ተሰብስቦ ውሳኔ እስኪሰጥ በጊዚያዊነት ለመስራት መዘጋጀታቸው ችግር …
Read More »Admin
አዲስ አበቤዎች በሙሉ የሸርሙጣ ልጆች ናቸው ያለው አንጋሳ ኢብራሂም ፓርላማዉን ተቀላቀለ!
ሹመት በአብይ አህመድ – 47% ፕሮቴስታንት 29% እስላም 24% ኦርቶዶክስና ሌሎች ናቸው።
አዲሱ ካቢኔ 1.ደመቀ መኮንን- ም/ጠሚ እና ው/ጉ ሚኒስትር 2.ዶ/ር አብርሀም በላይ- የሀገር መከላከያ ሚኒስትር 3.አህመድ ሺዴ- የገንዘብ ሚኒስትር 4.ሙፈሪያት ከሚል- የስራና ክህሎት ሚኒስትር 5.ኡመር ሁሴን-የግብርና ሚኒስትር 6.ኢ/ር አይሻ መሀመድ- የመስኖና ቆላማ አከባቢዎች ሚኒስትር 7.ዶ/ር ሃብታሙ ኢተፋ- የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር 8.ዶ/ር ብርሀኑ ነጋ- የትምህርት ሚኒስትር 9.ዳግማዊት ሞገስ- ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር 10.ገ/መስቀል ጫላ- የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር 11.መላኩ አለበል- ኢንዱስትሪ ሚኒስትር 12.ብናልፍ …
Read More »ይሄ ፀረ ኢትዮጵያ የሆነው ሀንጋሳ ኢብራህም የሚባለው ኦህዴድን ብልጥግናን ወክሎ የፓርላማ አባል ሆነ !
አብይ እንደራደራለን አለ ! ጉድ ስሙ !
https://youtu.be/307Xvgf8EDk
Read More »