Breaking News
Home / Admin (page 120)

Admin

መተከል አውራጃ ላይ አማራ አለቀ !

መተከል ላይ ባሉ 3 ቀበሌዎች ውስጥ ብቻ 89 የ አማራዋ ልጆች ሲገደሉ 20 ቆስለዋል ከ 80 ደብዛቸው ጠፍቷል ! ይሄንን እየሰማህ እያየህ ለወገንህ ድምፅ ከመሆን ይልቅ የቆጥ የባጡን እምትቀባጥር አማራ ተራህን እየጠበክ መሆኑን ማስታወስ አለብህ !!

Read More »

ለጃዋር ይቅርታ ይደረግለት የሚሉት ማናቸው?

#ለጃዋር_ይቅርታ ካልተደረገለት ብለህ የምትጠይቀው #ደንቆሮ ከሆንክና ከሆንክ ብቻ ነው‼️ #የኔ_ትንታኔ #ቅምሻ ሙሉ ውይይቱን ለመመልከት ይሄን ሊንክ ይጫኑ፦ https://youtu.be/0bV3_AJNBOMPosted by Seyoum Teshome on Tuesday, September 8, 2020

Read More »

የአብን አስደንጋጭ መግለጫ!

ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ፤ ****የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) ድርጅታዊ ኅልውና ባገኘባቸው ባለፉት ሁለት ዓመታት ውስጥ የአማራ ህዝብ እውነተኛ ድምፅ በመሆን ህዝባችንን ከኅልውና ስጋት ለመታደግ፣ አንድነቱን ለማረጋገጥና ጥቅሞቹን ለማስጠበቅ የተቀጣጠለውን ንቅናቄ ጠንካራና የማይቀለበስ መሰረት በማስያዝ ረገድ የበኩሉን አስተዋጽዖ አድርጓል። የአማራውን ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊና ምጣኔ ኃብታዊ ጥያቄዎች ከፍ አድርጎ በመያዝና ለነፃነት፣ ለፍትኅና …

Read More »

የአዲስ አበባ ልጅ !

#ኢትዮጵያዬ አዲስ አበባዬ እንዴት ዉለሽ አደርሽ 💚💛♥#ሰሚ ጠፍቶ እንጂ ልጆችሽ ተናግረዉ ነበር ❗️👇👇Posted by ሰብለወንጌል ታደሰ on Tuesday, September 1, 2020

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.