Breaking News
Home / Admin (page 77)

Admin

የኦሮሚያ ክልልን ብሄራዊ መዝሙር ለማዘመር የተደረገው ሙከራ ከሽፏል።

በአዲስ አበባ ትምሕርት ቤቶች የሚፈጠሩ ግርግሮች ቀጥለዋል። የአዲስ አበባ ትምሕርት ቤቶችን በኦሮሚያ ክልል ስር ለመሰልቀጥ የሚደረገው ስራ ተቃውሞ እየገጠመው ነው። አዲስ አበባ በቻርተር የምትተዳደር ከተማ ሁሉም ብሄሮች ያቀፈች ከተማ ነች ። አዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ጀርባ በሚገኘው በአዲስ አበባ መስተዳደር በሚተዳደረው የብሄራዊ ትምሕርት ቤት ውስጥ የኦሮሚያ ባንድራ ሰቅለው የኦሮሚያ ክልልን ብሄራዊ መዝሙር ለማዘመር የተደረገው ሙከራ ከሽፏል። ወላጆች የት/ቤቱን በር ገንጥለው …

Read More »

አማራ ባንክ ስራ ጀመረ ተመዝገቡ! Amhara Bank opened the first branch.

አማራ ባንክ ከ185 ሺህ በላይ በአለ አክስየኖች የተሳተፉበት ባንክ ነው። አምሐራ ባንክ የነፃ ህዝቦች ባንክ እግሮች ሁሉ ወደ አማራ ባንክ ያመራሉ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአክሰዮን ሽያጭ በአፍሪካ አንደኛ ገና ስራ ሳይጀመር የኢትዮጵያ ባንኮች ይበልጠናል ብለው ሮሮ የጀመሩበት አስፈሪ ባንክ ስራ ሳይጀመር በምስራቅ አፍሪካ በሀብት ብዛቱ አንደኛ አማራ ባንክ የመጀመርያው ቅርንጫፍ። አማራ ባንክ ተመዝገቡ – Open Account

Read More »

አቶ ዮሐንስ ቧያለው ከስራቸው ተባረሩ:: አብይ አህመድ ዮሐንስ ቧያለውን የባሰ አጀገነው !

አቶ ዮሐንስ ቧያለው እንኳን ደስ አለህ !! ******** ገፊው ከበዛው የአማራ ህዝብ ጎን የመቆም መልካም ዕድል ******** ይህ በአማራ ጠሉ አገዛዝ ስርዓት ውስጥ የአማራ ህዝብ ሰቆቃ ይቁም ለሚል፣ ከአማራ ህዝብ ጎን ለቆመ ሰው የተዘጋጀ የመጀመሪያው ጥፊ ነው። ቀጣዩ ደግሞ ከጥፊ የባሰም ሊሆን ይችላል። ሆኖም እንደ ደመቀ መኮንን፣ብናልፍ አንዱአለም፣ተመስገን ጥሩነህ ሆነው ከሚያገኙት ማዕረግ ይልቅ እንደ ዮሃንስ ቧያለው ሆነው የሚያገኙት ጥፊ በስንት …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.