Breaking News
Home / Admin (page 75)

Admin

እውቁ የዓይን እስፔሻሊስት የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የህክምና ሳይንስ ፋካልቲ ዲን የሆኑት ሐኪም ፕሮፌሰር የሽጌታ ገላው ከሚሰሩበት ቦታ የፀጥታ ኃይል ነን በሚሉ ሰዎች ታፍነው ተወስደዋል፡፡

Prof. Yeshigeta (arrested) ይልቃል ከፋለ – የአማራ ጠላት     እውቁ የዓይን እስፔሻሊስት የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የህክምና ሳይንስ ፋካልቲ ዲን የሆኑት ሐኪም ፕሮፌሰር የሽጌታ ገላው ከሚሰሩበት ቦታ የፀጥታ ኃይል ነን በሚሉ ሰዎች ታፍነው ተወስደዋል ፡፡ የክልሉ ፕረዝደንት የፀጥታ ጉዳዮች ክላስተር አስተባባሪ ሰማ ጥሩነህም በወያኔ ዘመን የአማራ ህዝብ ላይ የፈፀሙበት ክህደት አልበቃቸው ብሎ ዘንድሮም አንቱታን ያተረፉ ሐኪምና የአገር መከታ ፋኖዎችን በማሳፈን …

Read More »

ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ የጀግና ሜዳሊያ ተነፈጋቸው !

ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ የጀ ግና ሜዳሊያ ተነፈጋቸው! በአማራ የህልውና ዘመቻ አስተዋፅኦ ያበረከቱ አካላት ባህርዳር የሽልማትና እውቅና ኘሮግራም ዛሬ ተካሂዷል። በዚህ ኘሮግራም የአሁኑ የአማራ ልዩ ሃይል አዛዥ ኮሚሽነር ተኮላ አይፎክሩ እና የአማራ ሚሊሻ አዛዥ ኮሎኔል ባምላኩ አባይ የአንደኛ ደረጃ የወርቅ ሜዳሊያ ተሸልመዋል። በከፋፍለህ ግዛውን የሚተዳደረው የአማራ ብልፅግና ግን በዚህ የሽልማት ኘሮግራም በአብይ አህመድ ቀጥተኛ ትዕዛዝ የጄኔራል ተፈራ ማሞ ስም እንዳይጠራ …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.