Breaking News
Home / Admin (page 247)

Admin

Advice to Dr. Ambachew

ዶ/ር አምባቸውና ቲሙ በአጭር ጊዜ ውስጥ እነዚህን አማካሪነት ቦታዎች በልዩ ትኩረት ሰጥቶ ቢተገብራቸው ለአማራ ህዝብ ባለውለታ ሆኖ ማለፍ ይችላል፦ 1.#የሴኩሪቲ_ጉዳይ አማካሪ፦ እዚህ ላይ አራት አይና ንስር ሰው የሚያስፈልግበት ነው።የዚህ ዘርፍ ሰው በዋናነት በሚሊታሪና ደህንነት ልምድ ያለው፣በወጣቱ ጋር በቀላሉ ሊግባባ የሚችል፣ ጥሩ ስብዕና ያለው #ጎልማሳ ቢሆን ይመረጣል። 2.#የኢኮኖሚ ጉዳይ አማካሪ፦ እዚህ ላይ በተለይም የክልሉን የሀብት አማራጭ የሚተነትን፣ባለሀብቶችን የሚስብ፣ሚዲያ ላይ ተፅዕኖ የሚፈጥር፣ፌደራል ላይ የእርዳታና ብድርን ሴራ …

Read More »

ኦነግ ባሌ ብሔራዊ ፓርክ ውስጥ የሚገኙ ብርቅዬ እንስሳትን እያደነ እየበላ ነው::

ብርቅዬው የሚኒልክ ድኩላ ከባሌ ብሔራዊ ፓርክ እየጠፋ ነው ፡፡አሸባሪው ኦነግ ውድና ብርቅዬ የሀገር ቅርስና ሀብት ከማውደም ያለፈ አንድም ለሀገር የሚጠቅም ነገር አይሰራም ፡፡ኦነግ በአሁኑ ሰአት ባሌ ብሔራዊ ፓርክ ውስጥ የሚገኙ ብርቅዬ የዱር እንስሳትን እያደነ እያረደ እየበላ የሚገኝ ሲሆን ፡ ብዙዎቹም የጥይት ድምፅ በመፍራትና በመበርገግ ፓርኩን ለቀው እየተሰደዱ መሆኑን በአካባቢው የሚገኙ ነዋሪዎች እየገለፁ ይገኛሉ ፡፡“የኦነግ ሰራዊት ትጥቁን ፈቶ ካምፕ ገብቶል “የሚለው …

Read More »

በደንብ ይነበብ – አብንን መርዳት የህልውናና ፣ የመዳኛ ጉዳይ ነው!

በደንብ ይነበብ መሪያችን ወደ ቁምነገር የምንቀይርበት ሰዓት ላይ እንገኛለን ።ክርስቲያን ታደለ እርዳታ ያስፈልገናል ብሏል ። ይህን መስማት እጅጉን ያማል ። አብንን መርዳት የህልውና ፣ የመዳኛ ጉዳይ ነው ።  ****************************************** የሚያበሳጭ ነገር ነው። እንዴት ነው ነገሩ ጎበዝ???? በዚህ ጊዜ እንዲህ ያለ ነገር መስማት ያሳፍራል። ያሸማቅቃል።👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Christian Tadele Tsegaye አማራ የጋራችን እንጂ የግላችን ሕዝብ ስላልሆነ፤ የኅልውና ትግሉም የጋራችን ሊሆን ይገባል!  (ገብርዬ) ***** …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.