Admin
በአዲስ አበባ ጉዳይ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄን(አብን) አቋም !
አብን ስለ አዲስ አበባ መግለጫ አወጣ! በአዲስ አበባ ጉዳይ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄን(አብን) አቋም ስለመግለጽ*****የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) አዲስ አበባን በተመለከተ ከዚህ በፊት አቋሙን ግልጽ አድርጎ እንደነበር ይታወቃል። የአዲስ አበባን ጉዳይ በታሪክ ማንፀሪያ ስንመለከታት የቀደምት ነዋሪዎቿ መሆኗ የሚካድ ኃቅ አይደለም። አዲስ አበባ ዛሬ የተፈጠረች፤ ድንገት እንደ ችግኝ የበቀለች ከተማ አይደለችም። አዲስ አበባ በረራ ሆና የአጼ ዳዊት ቀደምት ከተማ እንደነበረች የታሪክ ድርሳናት ያወሳሉ። …
Read More »ዶር አምባቸው ማብራሪያ አንዲሰጡ ወይም ይቅርታ አንዲጠይቁ ተጠይቀዋል !
https://www.facebook.com/achamyeleh.tamiru.3/videos/2302909383064331/?t=13
Read More »የኦሮሞን ሹመትና የበላይነት ተመልከቱና ፍረዱ! አስተያየትዎን ይስጡ ! ትክክል ነው ወይስ ኣይደለም ?
ኦሮማራ ለአዲስ አበባ ከተማ ያፈራላት ነገር ቢኖር ከህወሀት የከፋ ዘረኝነትን ነው። አዲስ አበባ ላይ የተሾሙ የካብኔ አባላት:- (በተመስገን ደሣለኝ) 1ኛ.ኢ/ር ታከለ ኡማ ም/ከንቲባ ኦዴፓ 2ኛ.ዶ/ር ታቦር ገ/መድህን ወርዶፋ ት/ቢሮ ሃላፊ አዴፓ የነበረ ጭንብሉን አውልቆ በአያቱ ኦሮሞ ስለሆነ አሁን ኦዴፓ የሆነ 3ኛ.ኢ/ር ሽመልስ መሬት ልማት ሃላፊ ኦዴፓ 4ኛ.ኢ/ር ዬናስ አያሌው ኮንስትራክሽን ሃላፊ ኦዴፓ 5ኛ.ዶ/ር ዬናስ ጫላ ጤና ቢሮ ሃላፊ ኦዴፓ 6ኛ.አቶ …
Read More »የአጤ ቴዎድሮስ የልጅ ልጆች::
https://www.facebook.com/BBCnewsAmharic/videos/643057962806343/?t=19 አጤ ቴዎድሮስ “መይሳው ካሳ” እያሉ ይፎክሩ ነበር አሉ። ጠላታቸውን ጥለው ሲሸልሉ “መይሳው ካሳ፣ አንድ ለናቱ ሺ ለጠላቱ” ብለው ይፎክሩ እንደነበር ይነገራል። ዘመናዊ ኢትዮጵያን ለመፍጠር ጥረት ያደረጉት አጤ ቴዎድሮስ፣ ያለሙትን ለውጥ ለማምጣት ሳይሳካላቸው ከሀገር ውስጥና ውጪ በተቀሰቀሰባቸው ተቃውሞ ምክንያት የእንግሊዝ ጦርን ተፋልመው በሚያዚያ ወር 1860 መቅደላ አምባ ላይ እራሳቸውን ሰዉ። በመቅደላ ጦርነት ወቅት ለእንግሊዞች እጅ አልሰጥም ብለው ራሳቸውን ያጠፉት የአፄ …
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች