ሰበር ዜና —– ታከለ ኡማና እስክንድር ነጋ ተገናኙ —— ህዝባዊ ስብሰባዎች እንዲፈቀዱ ተስማሙ ——- በዛሬው ዕለት፣ መጋቢት 30 ቀን 2011 ዓ.ም፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማና የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት ሰብሳቢ እስክንድር ነጋ ጋር ተገናኝተው ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ወቅት፣ እንደመነሻ ሃሳብ ሆኖ፣ በአዲስ አበባ ጉዳይ ልዩነቶች እንዳሉ፣ ልዩነቶች ግን በሰላማዊ መንገድ መፈታት እንዳለባቸው ተስማምተዋል፡፡ በቀጣይነትም፣ ወደዋናው አጀንዳ …
Read More »Admin
በአሸባሪው ኦነግ ላይ እርምጃ መንግስት ካልወሰደ እኛ እንወስዳለን አሉ!
ወገን እያለቀ ነው። ኦነግ ህዝብ እየጨረሰ ነው! ወዴት እንሂድ ?
https://www.facebook.com/yenesiquar/videos/578408372639553/?t=32
Read More »Message from Ethiopian Medical Doctor . ዘብሔረ አምሀራ
አዲአበባ ዬኒቨርስቲ ሜዲካል ፋካሊቲ ፡ ውስጥ ዶር ፕሮፌሰር አስራት ፡ እጀን ይዘው አስተምረውኛል ፡ ከዛ ባለፈ በህክምና ሙያ በአሜሪካው Yale Universty ድረስ ገብቸ የልብ ስፔሻሊስትነት(Cardiologist ) ተመርቄ አሜሪካ ዜጎችን አክማለሁ ። የዶር አብይ ፖለቲካ ታማኝ ቢሆን አገሬ ገብቸ ለልብ ህሙማን እርዳታ ባደረኩ ነበር ። ዳሩ ግን አንዱ ዘር ሌላውን በቆንጨራ ሚገልበት ፡ አንድነት ነን ብለው ለአመታት የሰበኩኝ ፓርቲዎች በውሸት መደመር …
Read More »ዖሮሞ ያልሆኑ ሰዎች በኦሮሞ ሲፈናቀሉ ተመልከቱ። ኣቢይና ለማ ይህን እያዩ ትንፍሽ አይሉም!
https://www.facebook.com/Adugenetee/videos/440297196515587/
Read More »