Breaking News
Home / Admin (page 208)

Admin

የአቶ ዮሃንስ ቧ ያለው የተናገሩት ጥሩ ንግግር::

ባሳለፍነው ሳምንት ባጣናቸው የክልላችን ከፍተኛ አመራሮች ልባዊ ሀዘናቸውን የገለፁ ጨዋ ኢትዮጵያዊያን ቢኖሩም የአማራን ህዝብ በወንድማማቾች አሰላለፍ በማቧደንና አንድነቱን ለመከፋፈል የሚደረጉ አስመሳይ የቁማር መግለጫዎችን ታዝበናል። በድርጊቱ የተጠረጠሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ለማዋል የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች መስመራቸውን ስተው አማራውን ወደ ማሳደድና አንገቱን እንዲደፋ ለማድረግ መሰሪዎች ያዘኑ በመምሰል መሯሯጣቸውን ቀጥለዋል ፤ ይህ ነውረኛ ድርጊት የአማራን ህዝብ መሰረታዊ ጥያቄዎች ማፈን የማይችል ህዝባችንንም የማያንበረክከው መሆኑን እየገለፅኩ የፓርቲያችን …

Read More »

የታሰሩ አማሮች ስም ዝርዝር

እስካሁን 738 አማሮች ታስረዋል!!!!!!! ========================= እስካሁን በመንፈቅለ መንግሥት ሰበብ ከ738 በላይ አማራዎች መታሰራቸው ተረጋግጧል። የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን እንኳን በአማራ ክልል 218 የሚሆኑ ሰዎች መታሰራቸውን ገልጿል።የብ/ጄ አሳምነው ፅጌ ባለቤት ወይዘሮ ደስታ አስፋ መታሰሯንም BBC የአማርኛው ልጇን ዋቢ በማድረግ ዘግቧል።የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ለምርጫ ቦርድ በሰጠው ሪፖርት መሰረት፦ 1.ወለጋ 61  2.ጅማ 9  3.ሻሸመኔ 36  4. አሰላ 46  5.አሰበ ተፈሪ፣ ጨለንቆ፣ ቁልቢ፣ …

Read More »

የዶር ደሳለኝ ጫኔ መልዕክት

የዶር ደሳለኝ መልዕክት በግራም ይሁን በቀኝ የሞቱት የአማራ ውድ ልጆች መሆናቸው እየታወቀ አንዱን አጥፊ ሌላውን ጠፊ አድርጎ በመፈረጅ የሕዝቡን አንድነት ለማዳከም የሚደረገው የቃላት ዘመቻ ትርጉም አልባ ድካም መሆኑን ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ተናገሩ። **** የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ፕሬዚዳንት ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ ከአብመድ ጋር በነበራቸው ቆይታ ሰኔ 15/2011 ዓ.ም በተፈፀመው ጥቃት ንቅናቄው ከፍተኛ ሐዘን እንደተሰማው ገልፀዋል፡፡ አብን መላው የአማራ ሕዝብ ከመቼውም …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.