Breaking News
Home / Admin (page 135)

Admin

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ መንግሥትና የኦሮሞ ልሂቃን ልዩነት!

  https://radiodownloaddw-a.akamaihd.net/Events/dwelle/dira/mp3/amh/A5E3FB38_2_dwdownload.mp3 ጋዜጠኛ ስዩም ጌቱ እንደሚለው በሁለቱ ወገኖች መካከል ልዩነቱ የሰፋው በምርጫ ሰበብ የተፈጠረውን ሕገ መንግሥታዊ ቀውስ ለመፍታት ገዥው ፓርቲ የራሱን አማራጭ ማቅረቡን እንደ አብዛኛዎቹ ፓርቲዎች ሁሉ የኦሮሞ ፖለቲከኞችም ባለመቀበላቸው ነው።ይሁንና ልዩነቱ ከዚህም በፊት እንንደነበረ ስዩም ይገልጻል። በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ መንግሥት እና በኦሮሞ ልሂቃን መካከል ልዩነቱ እየሰፋ መሄዱ በተለያዩ አጋጣሚዎች ይታያል።ዶቼቬለ በጉዳዩ ላይ ያነጋገረው ጋዜጠኛ ስዩም ጌቱ እንደሚለው በሁለቱ …

Read More »

ፋኖ ንቃ በፌደራል ተንኮል እንዳትበላ !

ለዚህ ነው ከፋኖ ጋር እርቅ ምናምን እያሉ ፋኖን የሚያጃጅሉ ምክንያቱም ፋኖ ከሱዳን ጦር ጋር እንዲዋጋላቸው ለማድረግና ፋኖን በዘዴ በውጭ ወራሪ ጠላት ለማስበላት:: ይሄ የእነ አቢይ አህመድ ለማ መገርሳ ጀኔራል ብርሃኑ ጁላ ሴራ ናት:: የአማራ ሕዝብ ንቃ ፋኖ ንቃ እንዳትበላ በፌደራል ተንኮል ሴራ እንዳትበላ አደራ አደራ አደራ አደራ እላለሁ::

Read More »

እንታረቅ ብለው ጠርተው አሰሩት ! ይሄ መንግስት እንዴት ይታመናል?

መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤን በተመለከተ ከክልሉ መንግስት እና ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር ለሳምንታት በተደረገ ውይይት ግለሰቡ በሰኔ 15 ጉዳይ ላይ ምንም ዓይነት ተሳትፎ እንደሌለው ተረጋግጦ እና ስምምነት ላይ ተደርሶ ግንቦት 11 ቀን 2012 ዓ.ም ወደ ባህር ዳር መጥቶ ነበር።ጉዳዩን በጉጉት ሲጠብቀው ለነበረው የአማራ ህዝብ ለማሳወቅ ተዘጋጅተን ሳለን ቃሉን ሰጥቶ ይመለሳል በሚል ሰበብ ወደ ፖሊስ ጣቢያ ከተወሰደ በኋላ ግንቦት 13 ቀን 2012 …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.