Admin
መተከል አውራጃ ላይ አማራ አለቀ !
መተከል ላይ ባሉ 3 ቀበሌዎች ውስጥ ብቻ 89 የ አማራዋ ልጆች ሲገደሉ 20 ቆስለዋል ከ 80 ደብዛቸው ጠፍቷል ! ይሄንን እየሰማህ እያየህ ለወገንህ ድምፅ ከመሆን ይልቅ የቆጥ የባጡን እምትቀባጥር አማራ ተራህን እየጠበክ መሆኑን ማስታወስ አለብህ !!
Read More »አማርኛን እናጠፋለን – አቶ ሺመልስ አብዲሣ ። አማራ ተዋረደ !
ለጃዋር ይቅርታ ይደረግለት የሚሉት ማናቸው?
https://www.facebook.com/seyoum.teshome/videos/3152903894778909/
Read More »የአብን አስደንጋጭ መግለጫ!
ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ፤ ****የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) ድርጅታዊ ኅልውና ባገኘባቸው ባለፉት ሁለት ዓመታት ውስጥ የአማራ ህዝብ እውነተኛ ድምፅ በመሆን ህዝባችንን ከኅልውና ስጋት ለመታደግ፣ አንድነቱን ለማረጋገጥና ጥቅሞቹን ለማስጠበቅ የተቀጣጠለውን ንቅናቄ ጠንካራና የማይቀለበስ መሰረት በማስያዝ ረገድ የበኩሉን አስተዋጽዖ አድርጓል። የአማራውን ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊና ምጣኔ ኃብታዊ ጥያቄዎች ከፍ አድርጎ በመያዝና ለነፃነት፣ ለፍትኅና ለእኩልነት የሚደረገውን ትግል በመምራት ሕዝባዊ አመኔታን ለማትረፍ ችሏል፡፡ አብን ጠንካራ …
Read More »