የትናንትናው ስብስብ mastermind ወያኔ ነች። ወያኔ ብልጥ ነች፣ ለእርሷ ተገዥና ወዳጅ የሆኗትን አሳምራ ታውቃለች። ወያኔ …
Read More »የኢትዮ_ ጅቡቲ ባቡር፣ የታከለ ኡማና የኦሮሞ ብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች የግል ንብረት!!!
ቀን ጥር 2017 የኢትዮ_ ጅቡቲ ባቡር፣ የታከለ ኡማና የኦሮሞ ብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች የግል ንብረት!!! ማስታወሻ የአብይ አህመድ ግፈኛ እና ዘረኛ አገዛዝ የአማራን ህዝብ በጄቶችና በተዋጊ ሄሊኮፕተሮች፣ በድሮኖችና በመድፎች በሚጨፈጭፍበት በዚህ ክፉ ዘመን፤ ኢትዮጵያ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ወገቧ ተሰብሮ በተሽመደመደችበት፣ ሰላም እና ደህንነቷ ተናግቶ መኖር አለመኖሯ ጥያቄ ውስጥ በወደቀበት በዚ ቀውጢ ወቅት፣ የአንድን ድርጅት ጉዳይ አንስቶ ሃተታ ማቅረብ እጅግ …
Read More »