በሆላንድ የአብን ደጋፊዎች ማህበር ተመሰረተ!
09-02-2019 በሆላንድ የአብን የደጋፊዎች ማህበር ዛሬ ተመሰረተ :: መጭው ን ጊዜ ከአብን ጋር ይሁኑ :: የሁሉም ቀዳሚ ምርጫ አብን ይሁን እንላለን:: መጭው ን ጊዜ ከአብን ጋር ይሁኑ :: የሁሉም ቀዳሚ ምርጫ አብን ይሁን እንላለን::
Read More »7 ሰአት በፊት ኢትዮጵያ ‘ቅድሚያ የማይሰጣቸው’ የሚባሉ 38 ዓይነት ዕቃዎች እንዳይገቡ ዕገዳ ጥላለች። አስመጪዎች እነዚህን …
Read More »አማራ ባንክ አማራ ባንክ ሰኔ 11 ሥራውን በይፋ እንደሚጀምር አስታወቀ። በባንኩ የምረቃ ዕለትም 70 የተሟሉ …
Read More »09-02-2019 በሆላንድ የአብን የደጋፊዎች ማህበር ዛሬ ተመሰረተ :: መጭው ን ጊዜ ከአብን ጋር ይሁኑ :: የሁሉም ቀዳሚ ምርጫ አብን ይሁን እንላለን:: መጭው ን ጊዜ ከአብን ጋር ይሁኑ :: የሁሉም ቀዳሚ ምርጫ አብን ይሁን እንላለን::
Read More »አስተያየት ከደብሩ ነጋሽ (ሃኪም) ምረር እንጂ አማራ ምረር እንድቅል፣ አልመር ብሎ አደል ዱባ እሚቀቀል! በረዥም ታሪኩ አማራ አያሌ የህልውና ተግዳሮቶች ቢያጋጥመውም፣ አንዴም ስላልተጠነቀቀ በወያኔው የ 27 አመታት የወረራ ዘመን፣ ከ ስድስት ሚሊዎን የበለጠ ህዝበ ተፈጅቶበታል። ባለፉት ግማሽ ምዕት አመታት፣ በኦቶማን ቱርክ ድጋፍ ፣ግራኝ አህመድ አማራውን፣ ክርስትያን ፣እስላም፣ ሳይለይ ፈጅቷል። የኦሮሞም ወረራ የብዙ ኢትዮጵያውያንን ደም አጉርፏል። እንግሊዝ በቴወድሮስ ዘመነ መንግስት ኢትዮጵያን …
Read More »የአስተዳደር እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን አባላትን በተመለከት ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) የተሰጠ መግለጫ፤ ***** የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) በአገራችን ኢትዮጵያ በሥራ ላይ ያለው ሕገ መንግሥት ከመሰረቱ እንዲቀየር እና ሁሉም ኢትዮጵያውያን የሚሳተፉበት እና አብዛኛው ኢትዮጵያዊ የሚቀበለው አዲስ እና አካታች ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓት እንዲመሰረት የሚሰራ ፓርቲ መሆኑ ይታወቃል። አብን የአማራን ሕዝብ በጨቋኝነት እና በጠላትነት የፈረጁ የፖለቲካ ቡድኖች እና ግለስቦች፥ «ጨቋኝ ብሔር መብት የለውም» በሚል …
Read More »