Breaking News

Recent Posts

ደም የጠማው የኦነግ ወታደር ጥማቱን ለማርካት ወደ አዲስ አበባ እንዲንቀሳቀስ ተወስኗል።

የዋግነሽ አድማሱ ፣ ደም የጠማው የኦነግ ወታደር ጥማቱን ለማርካት ወደ አዲስ አበባ እንዲንቀሳቀስ ተወስኗል። የኦነግ ወታደር አዲስ አበባ እንዲሰፍር እነጃዋርም፣ እነ ለማም ሆነ እነ ዳውድ ሙሉ ስምምነት ላይ ደርሰው በአባ ገዳወች እየተመራ ነገ አዲስ አበባ ይገባል። ~~~~~አዲስ አበባን በሚመለከት ከፈለጉ በምርጫ ካልሆነም በጡጫ ይሞክሩን ያለው አቶ ጁዋር ከቄሮ በተጨማሪ ሌላ የተማመነው ሀይል መኖሩ ዛሬ ፍንጭ የሚሰጡ መረጃወች ወጥተዋል። ለአዲስ አበባ ህዝብ በልኩ …

Read More »

የሕዝብን ስብጥር (demographics) ለመቀየር መስራት በኢትዮጵያ የወንጀል ሕግ የዘር ማጥፋት እንደሆነ ስንት ሰው ያውቃል? 

የሕዝብን ስብጥር ሆን ብሎ ለመቀየር መስራት በኢትዮጵያ የወንጀል ሕግ ሳይቀር የዘር ማጥፋት እንደሆነ ስንት ሰው ያውቃል?  በነ ዐቢይና ለማ ቴያትር አዳሜ ተደምረናል እያለ ሲደናበር የበላውና የጠገበው ሄዶ የራበውና ሁሉ ብርቁ መተካቱን፤ የቆላን ተወግዶ የሚያሳርረን መምጣቱን የታየንን ብንናገር ሁሉ እብደት ላይ ስለነበር የሚሰማ አልነበረም። እነሆ ዛሬ የለውጥ ሐዋርያዎቹ ለውጥ ማለት እኛን ማጥፋት ማለት እንደሆነ በአንደበታቸው ተገለጡ። ተንታኝ ዶክተርና ፕሮፌሰሮች ሳይቀር አርቲስት …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.