የትናንትናው ስብስብ mastermind ወያኔ ነች። ወያኔ ብልጥ ነች፣ ለእርሷ ተገዥና ወዳጅ የሆኗትን አሳምራ ታውቃለች። ወያኔ …
Read More »ከአማራ ክልል ውጭ ያሉ አማራዎች ህጋዊ ውክልና ይሰጣቸው!!
ግንባር ቀደሟ ጎንደር አቢዮታዊ መፈክሯን ከፍ አድርጋ እያሰማች ነው!! በ Amdemariam Ezra ዛሬ መጋቢት 8/2011 ዓ.ም በአጼ ፋሲል ስታዲዮም ከደቂቃዎች በኋላ ለሚጀምረው፣በፋሲል ከነማና በሲዳማ ቡና መካል ለሚደረገው የእግርኳስ ግጥሚያ ጎንደሬ አማራዎች መፈክራቸውን እየተስተጋቡ ነው!! እየተስተጋቡ ያሉ መፈክሮችም ከብዙ በጥቂቱ፦*** * ለአማራ ተብሎ የሚሻሻል ህግ ከሌለ አማራው የራሱን ህገ መንግስት ለመጻፍ ይገደዳል!! *አገር ለማፍረስ ትምህርትም እውቀትም አይፈልግም!! ጃዋር ከአ.አ እጅህን አንሳ!! * …
Read More »