አማራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የአክሲዮን ግዢ የሚፈፀምባቸው ባንኮች ዝርዝር:
የባንኩ ባለቤት እኛ ለመሆን እና የአማራ ባንክ ማድረግ ከፈለግን የአክሲዮን ሽያጩን እኛ ሙሉ በሙሉ በመግዛት መቆጣጠር አለብን ። የአማራ ባለሀብቶች ሌላውም ወገን ከ ዝቅተኛው የአክሲዮን ብዛት 10 500 ጀምሮ በመግዛት የአማራ ባንክ ባለድርሻ በመሆን ባንኩን አማራ አማራ እንዲሸት ማድረግ ይቻላል ። ከዛ ውጭ አክሲዮኑን እነ እንትና ገዝተው ከተቆጣጠሩት በስም ብቻ ነው የአማራ ባንክ ሊሆን የሚችለው ። ተሰባሰብ በህብረት ሰርተህ ተለወጥ …
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች









