Breaking News

Recent Posts

ስጋቴ የሀገሪቱ አንጡራ ሃብት የሆኑት እንደ ኢትዮ ቴሌኮም መብራት ሃይልና የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቻይና ቁጥጥር እንዳይወድቁ ነው ! Dr. Mehari

Read More »

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የታሰሩ አመራሮቹንና አባላቱን ለማስፈታት የተለያዩ የትግል ስልቶች መንደፉን የፓርቲው ሊቀመንበር ዶር ደሳለኝ ጫኔ ተናገሩ

*** የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በአመራሮቹና በአባላቱ ላይ እየተፈፀመ ያለው እስርና ወከባ የፓርቲዎች የጋራ የቃል ኪዳን ሰነድ መርህን የጣሰ መሆኑን በመጥቀስ፣ በቀጣይ ራሱን ከስምምነቱ ሊያገል እንደሚችል ያስታወቀ ሲሆን የታሰሩትን አባላቱን ለማስፈታት የተለያዩ የትግል ስልቶች መንደፉን የፓርቲው ሊቀመንበር ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ለአዲስ አድማስ ጋዜጣ ተናግረዋል፡፡ ንቅናቄው በአባላቱ፣ በአማራ የመብት ጥያቄ አራማጆችና አንቂዎች ላይ መጠነ ሰፊ እስራት መፈፀሙን ጠቁሞ የታሰሩትን ለማስፈታት በቅድሚያ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.