የትናንትናው ስብስብ mastermind ወያኔ ነች። ወያኔ ብልጥ ነች፣ ለእርሷ ተገዥና ወዳጅ የሆኗትን አሳምራ ታውቃለች። ወያኔ …
Read More »ተደራጅ ማለት ምን ማለት ነው ? – please share
አማራ ተደራጅ የአዲስ አበባ ወጣት ተደራጅ ህዝብ ተደራጅ ማለት ምን ማለት ነው ? እባካችሁን ይህን አንብባችሁ ዝም ብላችሁ አትሂዱ facebook share አድርጉ! ተደራጅ ማለት ስብሰባ አዳራሺ እስከ አፍጢሙ ድረስ ሞልተህ ስታጨበጭብ እና ስታፏጭ መዋል እንዳይመስልህ !! መደራጀት ማለት በየአዳራሹ ልብ የማያሞቅ አስተያየት መስጠት ማለት እንዳይመስልህ ተደራጅ ማለት የመግለጫ ጋጋታ እያወጣህ መንግስትን መተቸት እንዳይመስልህ !! እኔ እማውቀው መደራጀት: ብዙ እርቀት ሳንሄድ …
Read More »