የትናንትናው ስብስብ mastermind ወያኔ ነች። ወያኔ ብልጥ ነች፣ ለእርሷ ተገዥና ወዳጅ የሆኗትን አሳምራ ታውቃለች። ወያኔ …
Read More »በእስር የቆዩት 17 አማሮች በትላንትናው ዕለት ማለትም ነሐሴ 1/2011 ዓ.ም በዋስትና ተፈተዋል።
መረጃ ስለመስጠት **** የሰኔ 15ቱን ክስተት ተከትሎ በኦሮሚያ ክልል፣ ምስራቅ ወለጋ ዞን ኬረሞ ወረዳ ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ጋር ግንኙነት አላችሁ በሚል ከአንድ ወር በላይ በእስር የቆዩት 17 አማሮች በትላንትናው ዕለት ማለትም ነሐሴ 1/2011 ዓ.ም በዋስትና ተፈተዋል። ምንም እንኳን ያለበቂ ጥርጣሬ መያዛቸውና ያለአግባብ መንገላታታቸው ስህተት የነበረ ቢሆንም በዋስትናም ቢሆን መፈታታቸው በበጎ የሚታይ ነው። ከዚህ ጋር በተያያዘ በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ያለበቂና …
Read More »