የትናንትናው ስብስብ mastermind ወያኔ ነች። ወያኔ ብልጥ ነች፣ ለእርሷ ተገዥና ወዳጅ የሆኗትን አሳምራ ታውቃለች። ወያኔ …
Read More »የብ/ር ጀነራል አሳምነው ፅጌ ባለቤት ወይዘሮ ደስታ በማታውቀው ነገር ከ 2 ወር በላይ በጨለማ ቤት ታስራለች ::
ከግማሽ በላይ በኢትዮጵያ ፌድራሊስት ስርአት የካቢኒ ቦታ የያዛችሁ ሴቶች የሴቶች መብት ተሟጋች ድርጅቶች፣ የሰብአዊ መብት ኮሚሽን እንባ ጥበቃ ኮሚሽን፣ የፍትህ አካላት ሴት የአለም ልሂቃን ማሕበር ምን ሆናችሁ? የብ/ር ጀነራል አሳምነው ፅጌ ባለቤት ወይዘሮ ደስታ ሰኔ15 ከተፈጠረው ክስተት ጋር በተያያዘ በማታውቀው ነገር በጨለማ ቤት ታስራ ምነዉ ቅሽሽ አለላችሁም? ሴት ልጅን ማንገላታት አረመኔነት ነው ያዉም እርጉዝን ሴት በጨለማ ወህኒ ቤት አስሮ ማሰቃየት …
Read More »