የትናንትናው ስብስብ mastermind ወያኔ ነች። ወያኔ ብልጥ ነች፣ ለእርሷ ተገዥና ወዳጅ የሆኗትን አሳምራ ታውቃለች። ወያኔ …
Read More »አማራ ሜዲካል የአክሲዮን ሽያጭ ጀመረ ። Amhara medical started selliing stocks.
ታላቅ የምስራች!!! አማራ ሜዲካል የአክሲዮን ሽያጭ ጀመረ ።አማራ ሜዲካል አ.ማ ከአማራ ባንክ ቀጥሎ ሁለተኛው ግዙፍ አማራዊ ተቋም ሲሆን የአክሲዮን ሽያጩ ህዳር 19/03/2012 ዓ.ም ተጀምሯል። 1) ስለ አክሲዮን ሽያጭ አጭር መግለጫ፦ 250,000 የተመዘገቡ መደበኛ አክሲዮኖችን ለመሸጥ፥ ዝርዝሩ እንደሚከተለው ቀርቧል:: ⁃ አንድ አክሲዮን መደበኛ ዋጋ – 1000 ብር ⁃ የአገልግሎት ክፍያ- 5% የተከፈለ አክሲዮን ሽያጭ 100 ሚሊዮን ብር ሲሞላ ስራ ወዲያውኑ ይጀመራል። …
Read More »