እንታረቅ ብለው ጠርተው አሰሩት ! ይሄ መንግስት እንዴት ይታመናል?
መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤን በተመለከተ ከክልሉ መንግስት እና ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር ለሳምንታት በተደረገ ውይይት ግለሰቡ በሰኔ 15 ጉዳይ ላይ ምንም ዓይነት ተሳትፎ እንደሌለው ተረጋግጦ እና ስምምነት ላይ ተደርሶ ግንቦት 11 ቀን 2012 ዓ.ም ወደ ባህር ዳር መጥቶ ነበር።ጉዳዩን በጉጉት ሲጠብቀው ለነበረው የአማራ ህዝብ ለማሳወቅ ተዘጋጅተን ሳለን ቃሉን ሰጥቶ ይመለሳል በሚል ሰበብ ወደ ፖሊስ ጣቢያ ከተወሰደ በኋላ ግንቦት 13 ቀን 2012 …
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች









