Breaking News

Recent Posts

የአማራ ወጣቶች ህብረት ሊቀመንበር ታሰረ!

የአማራ ወጣቶች ህብረት ሊቀመንበር ወጣት አስናቀ መንገሻ እና የተሸርቱ አሳታሚ ድርጅት ባለቤት ትናንት 10 ስዓት መገናኛ መተባበር ህንፃ ላይ አሳምነው ፅጌን የሚዘክር ቲሸርት በመልበሱ በቁጥጥር ስር መዋሉን አረጋግጠን ስንከታተል ነበር።ስለሆነም መንግስት እንዲረዳው የምንፈልገው የሰኔ 15 ጉዳይ በገለልተኛ (በምናምናቸው ባለሙያወች) ተጣርቶ እስካላወቅን ድረስ መንግስትን ፍፁም የማናምን መሆኑን እየገለፅን በስአቱ ህይወታቸውን ያጡ ከሊቅ እስከ ደቂቅ ላማራ ህዝብ ጀግኖችና መስዋት እንደሆኑ የምናምንና በቀጣይም …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.