የትናንትናው ስብስብ mastermind ወያኔ ነች። ወያኔ ብልጥ ነች፣ ለእርሷ ተገዥና ወዳጅ የሆኗትን አሳምራ ታውቃለች። ወያኔ …
Read More »የብልጽግና ፓርቲ ሰንካላ አቋሞች!
የብልጽግና ፓርቲ አባል ለመሆን “ዋልታ ረገጥ አመለካከትና ተግባሮችን በጽናት የሚታገል ” መሆን ቅድመ ሁኔታ ሆኖ የፓርቲው መተዳደሪያ ደንብ ላይ ምዕራፍ 2 አንቀጽ 9 ተራ ፊደል ሐ ላይ በግልፅ ተቀምጧል ። አልፎ አልፎ አንዳንድ የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራር አባላት ይህን ደንብ ሲተላለፉ ማየት ለፓርቲው ህልውናም ሆነ ለሃገር ሰላም ጥሩ አይደለም ። ከህወሓት ጋር አብሮ ሊቀበሩ የሚገባቸው ብዙ ብዠታዎች አሉ ። ሀገር …
Read More »