አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 16 መድረሱን የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ኢንስቲትዩቱ ኮቪድ19ን በተመለከተ በዛሬ እለት መግለጫ ሰጥቷል መጋቢት 3/2012 ዓ.ም የመጀመሪያው በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው በሀገራችን ከተገኘ ወዲህ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ አራት (4) ተጨማሪ ሰዎች በመገኘታቸው በአጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር አስራ ስድስት (16) ደርሷል፡፡ የታማሚዎች ዝርዝር …
Read More »TimeLine Layout
March, 2020
-
21 March
ከጣሊያን አገር የተላከ መልዕክት
እኛ በጣሊያን አገር ሚላን ነው የምንኖረው፡፡ አሁን ላይ በሚላን ህይወት ምን እንደሚመስል ልገልጽላችሁና በዚህ አስቸጋሪ ጊዜ ውስጥ ሆኜ እናንተ እኛ ከሰራነው ስህተትና በውጤቱም ከገባንበት አጣብቂኝ ህይወት የምትማሩት ቁም ነገር አለ ብየ ነው ይህንን የምጽፍላችሁ፡፡ አሁን ላይ ሁላችንም በማቆያ (Quarantine) ውስጥ ነው ያለነው፡፡ ፖሊሶች ጥብቅ ቁጥጥር እያደረጉ ሲሆን ማንኛውንም ከቤት ውጪ ሲዘዋወር ያገኙትን ሁሉ በቁጥጥር ስር ያውላሉ፡፡ ሁሉም ነገር ዝግ ነው፡- …
Read More » -
20 March
ከአማራ ፋኖ የተሰጠ አስቸኳይ ወቅታዊ መግለጫ!
መንግስት ጎንደርን በከባድ መሳሪያ እና እና ቦምብ ሲያናውጣት አድሯል! አልተሸበርንም ! ወደ 2008 ልንመለስ ግን እንገደዳለን ! ሁሉም የአማራ ፋኖ በተጠንቀቅ እንዲቆም ትዕዛዝ ተሰጥቷል፡፡ በአማራ ፋኖወች ላይ ሚደረገዉ ወከባ በአስቸኳይ አሁኑነ የማይቆም ከሆነ በመላዉ አማራ ህዝባዊ እምቢተኝነት ለመጀመር እንገደዳለን፡፡ ፋኖነት ከኔ በላይ ቅድሚያ ለሀገሬ ከሚል ብሂላዊ እሳቤ የሚወለድ ቢሆንም በህዝብ ደም ላይ መነገድ የለመዱ እኩያን ፋኖን እያሳደዱት ነዉ፡፡ ነገሮች መስመር …
Read More » -
19 March
አፍሪካውያን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን አስመልክቶ …
“አፍሪካውያን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን አስመልክቶ ሊከሰት ለሚችል የከፋ ሁኔታ ራሳቸውን ማዘጋጀት አለባቸው” – ዶ/ር ቴድሮስ አድኃኖም ********************** አፍሪካውያን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን አስመልክቶ ሊከሰት ለሚችል የከፋ ሁኔታ ራሳቸውን ማዘጋጀት እንዳለባቸው የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተሩ ዶ/ር ቴድሮስ አድኃኖም አሳሰቡ። የዓለም ጤና ድርጅት በ33 የአፍሪካ አገራት ውስጥ 633 የኮሮና ቫይረስ ታማሚዎች መገኘታቸውንና እስካሁን 17 ሰዎች መሞታቸውን ይፋ አድርጓል። ቫይረሱ ከተወሰነ ጊዜ በኋላ …
Read More »