TimeLine Layout
January, 2020
-
29 January
ታላቅ የሰላማዊ ሰልፍ በአዲስ አበባ ተጠራ።
#አዲስ_አበባ! መነሻውን መስቀል አደባባይ አድርጎ መዳረሻውን ጠሚው መኖሪያ ቤት (ቤተ ጠሚ) የሚያደረግ ታላቅ የሰላማዊ ሰልፍ በአዲስ አበባ ተጠራ። በደምቢ ዶሎ (በኦሮምያ ክል) የታገቱ ተማሪዎች እንዲለቀቁ ለመጠየቅና የመንግስትን ቸልተኝነት ለማውገዝ በአማራ ምድር ታላላቅ ሰላማዊ ሰልፍ እየተደረገ እንደሆነ ይታወቃል። በመጪው ቅዳሜ (ጥር 23/2012 ዓ.ም) ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ መጠራቱ ታውቋል።
Read More » -
29 January
ለአማራ አክቲቪስቶችና ቱሪናፋዎች መልክቴ ይድረስ !!!
ለአማራ አክቲቪስቶች ተብዬዎች እንዲሁም የአማራ ማህበር አቋቋመናል ብለዉ ለሚበጫበጩ ቱሪናፋዎች መልክቴ ይድረስ !!!!! Posted by ሰብለወንጌል ታደሰ on Tuesday, January 28, 2020
Read More » -
28 January
ባህርዳር ነፍጠኝነት ተቀጣጥሏል:: አዎ ነፍጠኞች አንድ ስንሆን እንድናለን !
ባህርዳር ነፍጠኝነት ተቀጣጥሏል አዎ ነፍጠኞች አንድ ስንሆን እንደናለን … ለየብቻ ግን እያገቱ እና እየገደሉ ያጠፉናል … ስለዚህ ነፍጠኛ ሁሉ አንድ እንሁን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽ማኛው Posted by Yoni Magna on Tuesday, January 28, 2020
Read More »