የቅርብ ጊዜ ትዝታዎችን እናስታውስ እስቲ ጊዜውን ባልጠበቀ ሁኔታ ተፈራ ወንድማገኝ ከዞኑ አስተዳዳሪነት እንዲነሳ ሲደረግ ይህ ገዳይ ትክክል አይደለም ተፈራን ከህዝብና ከፖለቲካ ለማራቅ ሆን ተብሎ የተደረገ ስራ ነው ብለን ፅፈፋን ነበር በወቅቱ ደብረብርሃን ላይ የነበረው የመንደር ስብስብ ይህን ጩኸታችንን እልሰማ ብሎ ያንን የመሰለ የመሪነት ብቻ ሳይሆን የሰውነት ግርማ የነበረውን ሰው አጣን። በዚህ ሂደት እና የክልሉ አመራር የነበረው ተመስገን ጡሩነህ የሰራው …
Read More »TimeLine Layout
December, 2021
-
4 December
የባህርዳር ከንቲባ ዶ/ ር ድረስ ሳህሉ በባህርዳር ከተማ የሚገኙ ፋኖዎችን እንዲበተኑ አደረጉ።
አላማጣ፣ቆቦ፣ወልዲያ፣መርሳ፣ወርጌሳ፣ውጫሌ፣ መሃል አምባ ኮምቦልቻ ወዘተ የአማራ ክልል ከተሞች በትግራይ ወራሪ ሀይል እንደተያዙ ነው። ከ200 በላይ ከፍተኛ የጦር መኮንኖችን በባህርዳር ማረሚያ ቤት አስሮ ማስቀመጡ ሳያንስ በዚህ ሰአት ፋኖን መበተን ምን ማለት ነው የክልሉ መንግስት ምን አይነት ስራ ነው እየሰራ ያለው??? የብአዴን ነገር ታጥቦ ጭቃ ነው ወገኖች። በባህርዳር የአማራ ፋኖ ስልጠና እንዲቆም ታዟል ። ትንሽ ድል ተገኝቶ ጁንታው ሲሸሽ ፋኖን ለጎሪጥ ማየቱ …
Read More »
November, 2021
-
27 November
የፋኖ መሪዎች ተከሰሱ:: አማራ ንቃ !
ብአዴን ዛሬ እንኳን ጦርነት ላይ ሁነን ለአማራ ህዝብ ካለው ጥላቻ ንቀት በግንባር ለሀገራቸውና ለህዝባቸው እየተዋደቁ ያሉትን ጀግኖችን በማሳደድ ሰላም ላለመስጠት ይሄው ታጋይ #ዘመነ_ካሴን በነፃ በተለቀቀበት ክስ ዳግም ይግባኝ በማለት ከፍርድ ቤት ደብዳቤ እንዲደርሰው አድርጓል ። አማራ ሆይ #ጀነራል_አሳምነው_ፅጌን በልተው ባዶ እንዳደረጉህ አሁን ደግሞ አሉ የተባሉ መሪዎችህን በማሳደድ በገዛ ሀገር ላይ በሰላም እንዳትኖር እርስትህን ቀምቶ ህዝብህን እያስጨፈጨፈ መቀጠል የሚፈልገው መንግስት በህልውናህ …
Read More » -
21 November
ከአማራ ሕዝባዊ ኃይል (ፋኖ) የተሰጠ መግለጫ!
ከአማራ ሕዝባዊ ኃይል (ፋኖ) የተሰጠ መግለጫ! ከዚህ በፊት በተደረገው ጥሪ መሰረት በርካታ የሕዝባዊ ኃይሉ (ፋኖ) አባላት በሁለት የተለያዩ ግምባሮች ዘመቻውን የተቀላቀሉ መሆኑ ይታወቃል። በመሆኑም የጦርነቱ ስፋት እና አጠቃላይ ሁኔታው እየተባባሰ በመምጣቱ ምክንያት ተከታዩን ጥሪ ማስተላለፍ አስፈልጓል። ስለሆነም:- 1/ የግል ትጥቅ እያላችሁ በተለያየ ምክንያት እስከዛሬ ወደ ግምባር ለመግባት የዘገያችሁ አባሎች በአስተባባሪወቻችሁ አማካኝነት ወደ ተነገራችሁ ቦታ በአስቸኳይ እንድትከቱ ይሁን፤ 2/ ዘመቻውን ከተቀላቀልን …
Read More » -
21 November
ስልታዊ ማፈግፈግ ወይስ ስልታዊ አማራን ማድቀቅ?
“መከላከያው በሴራ ነው የተሸነፈ አትበሉ” የሚሉ ሰዎች እንግዲያው አቅም አንሶት አልያም በበቂ መዋጋት የማይችል ኃይል ሆኖ ነው የተሸነፈ እንበል ? መርጠው ቢነግሩን ጥሩ ነው። መቼም ከራያ ጫፍ ጀምሮ ላሊበላን፣ ወልዲያን፣ ደሴን፣ ኮምቦልቻንና አሁን ደግሞ ከፊል ሰሜን ሸዋን እያስረከበ የመጣን ኃይል እያሸነፈ ነው ወደኋላ የሚያፈገፍገው ሊባል አይችልም። በኢትዮጵያ የሚሊትሪ ታሪክ ውስጥ ወታደራዊ አሻጥር የሚሠራው በወታደራዊ አመራሩ ያውም ከአመራሩም በተወሰነው ክፍል እንጂ …
Read More »