Breaking News

TimeLine Layout

August, 2021

  • 3 August

    መልእክት ለፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ !

    ክቡር ፕሬዘዳንት የአሰብን ጉዳይ ሊያስቡበት ይገባል የኢትዮጵያ መንግስት በመቶ ሺዎች የወደቁበት የባድሜ መሬት ለኤርትራ መንግስት መልሰሷል ! የኤርትራ ህዝብ ንብረቶችን አንድም ሳይነካ ከነሙሉ ንብረቱ መልሷል እርስዎም በምላሹ በታሪክም በማስረጃም የኢትዮጵያ ህዝብ ንብረት የሆነውን የአሰብን ወደብ ለኢትዮጵያ ህዝብ እንደሚመልሱ እርግጠኞች ነን :: የኢትዮጵያ ህዝብ ንብረት የሆነውን የአሰብን ወደብ ሟቹ ጠቅላይ ሚኒስተር መለስ ዜናዊ ግመል አጠጡበት ብሎ በችሮታ ለኤርትራ ህዝብ እንደሰጠ የአደባባይ …

    Read More »

July, 2021

  • 26 July

    የዘር ፖለቲካ እያለ ችግር አይፈታም – ግርማ ካሳ

    ያኔም የምለው ነው፣ አሁንም እላለሁ፣ የዘር ፖለቲካ እያለ ችግር አይፈታም #ግርማካሳ ከሁለት አመት በፊት ከሲዳማ ውዝግብ ጋር በተገናኘ የጻፍኩት ጽሁፍ ነበር፡፡ “የዘር አወቃቀሩና ፖለቲካው ከቀጠለ አገር ትፈርሳለች፣ ደም ይፈሳል ” በሚል ርእስ፡፡ በዚያ ጽሁፍ የሚከተለውን አስፍሬ ነበር፡፡ ካርታውንም ያኔ ያወጣሁት ነው፡ “ሕብረ ብሄራዊ የሆኑ፣ አንዱ ጋር አንዱ ብሄረሰብ፣ እልፍ ብሎ ሌላው የሚኖሩባቸው አካባቢዎች ብዙ ስላሉ፣. የይገባኛል ጥያቄዎች ስፍር ቁጥር አይኖራቸውም። …

    Read More »
  • 26 July

    የክተት ዘመቻው አንድምታ፣ አስፈላጊነት እና ተያያዥ ጉዳዮች ! – Dessalegn Chanie

    ትግራይ ክልል አጠቃላይ ያሉ ወረዳዎች ብዛት 35 ነው። በፌደራል መንግስቱ የተናጠል የተኩስ አቁም ውሳኔ መሰረት መከላከያ ትግራይን ለቆ ከወጣ ባለፈው አንድ ወር ትህነግ በትግራይ ባሉ እያንዳንዱ ወረዳዎች የወታደር ምልመላ ኮታ በመጣልና በግዴታ መልምላ (Forced conscription) ከ3 ቀን እስከ አንድ ሳምንት የሚፈጅ የለብ ለብ ስልጠና በመስጠት ወታደር አሰባስባ እነዚህን ምልምል ወጣቶች ከፊት በማሰለፍ በመጀመሪያው ዙር ዘመቻ የተረፉትን እንደ ዋነኛ አጥቂ ጦር …

    Read More »
  • 23 July

    የአብይ መንግስት የተሳሳተ፣ የሕዝብን ጥቅም ለአደጋ ያጋለጠ፣ የተናጥል የተኩስ አቁም ውሳኔ!

    በቀይ ያለው ትግራይ ነው። ሕወሃቶች ከሞላ ጎደል ከቆላ ተምቤን ዋሻዎች ከገደል ወደ ገደል እየሸሹ ነበር የሚኖሩት። የአብይ መንግስት የተሳሳተ፣ የሕዝብን ጥቅም ለአደጋ ያጋለጠ፣ የተናጥል የተኩስ አቁም ውሳኔ ወስድኩ ብሎ ትግራይን ለሕወሃት አሳልፎ ሰጥቶ መከላከያ እንዲወጣ አደረገ። ከትግራይ ብቻ አይደለም በራያ ግንባር መከላከያ እንዲወጣ ተደርጎ ራያ በወያኔ እጅ ልትወድቅ ችላለች። ወያኔ በዚህ አልተወሰነችም በወልቃይት ጠገዴ በርካታ ጊዜ፣ በሱዳን የመውጫ ኮሪዶር ለማግኘት …

    Read More »
  • 22 July

    አብይ አህመድ ጦሩን ከትግራይ አስወጥቶ ለምን ወደ አማራ ክልል አስገባው ?

    # የአብይ መግስት ተኩስ አቆሚያለሁ ካለ ጀምሮ ሕወሃቶች ግን ተኩስ አናቆምም ብለው ዉጊያ እያደረጉ ነው፡ በአሻጥር ፣ የአማራ ልዩ ኃይል በኋላ የመከላከያ ሰራዊት እንዲለቅ ታዞ ኮረምን ብሎም አላማጣን ፣ በአጠቃላይ እንዳለ ራያን ተቆጣጥረዋል። # ዉጊያውን ከራያ አልፎ ወደ አፋር ክልል ዞን አራት፣ አማራ ክልል ሰሜን ሸዋን እና ዋግመራ ዞን ወስደዉታል። በምስራቁ ግንባር ላለፉት 3 ቀናት ዉጊያ ሲደረግ የነበረው በነዚህ ቦታዎች …

    Read More »
  • 20 July

    አብይ አህመድ በሀገር ላይ የሰራቸው ግፎች በመረጃ !

    Wondwossen Teklu Woldhana  አብይ አህመድ በሀገር ላይ የሰራቸው ግፎች በመረጃ ላሳያችሁ:- ፩- ወርቅነህ ገበየሁንና ለማ መገርሳን ወደ ኤርትራ በመላክ ከኦነግ ጋር የተስማሙት ዐምሓራና ዐምሓራ ተናጋሪውን ከኦሮሚያ በማፅዳት የኦሮሞ ብቻ ማድረግ። ፪-የሀገሪቱን ስልጣን መጠቅለል – የሀገሪቱን መረጃና ደህንነት ከተመስገን ጥሩነህ ውጭ ያሉትን እስከታች ኦሮሞ ብቻ ማድረግ፣ – ጥበቃና ዋና መምሪያው በኦሮሞ እንዲመራ ማድረግ፣ – የውጭና የውስጥ ደህንነቱ በኦሮሞ እንዲመራ ማድረግ፣ – …

    Read More »
  • 17 July

    ፋኖን እርዱ – በመተማ ወረዳ የሱዳን ጦር እና የተደራጁ የቅማንት ሽፍቶች…

    በመተማ ወረዳ የሱዳን ጦር እና የተደራጁ የቅማንት ሽፍቶች በነዋሪዎች ላይ ተደጋጋሚ ግድያ፣ ዝርፊያ እና እገታ እየፈፀሙ መሆኑ ተነገረ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ሀምሌ 9 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ በምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ወረዳ የሱዳን ጦር እና የትሕነግን አላማና ተልዕኮ እያስፈፀሙ ያሉ የቅማንት ኮሚቴ አባላትና ያደራጃቸው ሽፍቶች በነዋሪዎች ላይ ተደጋጋሚ ግድያ፣ ዝርፊያ እና እገታ እያደረሱ መሆኑ ተገልጧል። የጉዳቱ ሰለባ የሆኑ …

    Read More »
  • 13 July

    አብይ አማራውን በምርጫ አታሎ ከተመረጠ በኋላ ክዶታል!

    ተናግሬአለሁ! Dr. Agegnehu !   አብይ አማራውን በምርጫ አታሎ ከተመረጠ በኋላ ክዶታል። አሁን ህወሃቶች ተዋግተው ራያንና ወልቃይትን መረከባቸው አይቀርም። የምጠረጥረው እነ አብይ ህወሃቶችን ደግፈው ወልቃይትንና ራያን እንዲረከቡ በማድረግ የአገኘሁ ተሻገር በህወሃት እንዲበላ በማድረግ የክልሉ ህዝብ አሁንም መሪ አልባ(መሪ ባይሆኑም) በማድረግ ወሎን ሰሜን ኦሮሚያ የማድረግ ፕሮጀክታቸውን አሳክተው ሀገሪቱን ይበትናሉ። የመጨረሻው መጨረሻ ላይ ደርሰዋል። ኦሮሙማ እየተሳካለት ነው። ለማኙ አገኘሁም ልመና እንዲወጣ አድርጎታል። …

    Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.