Breaking News

TimeLine Layout

December, 2023

  • 29 December

    ኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀሏ ስላለው ጥቅምና ጉዳት. Is BRICS good or bad for Ethiopia?

    ታምሩ ጽጌ December 24, 2023 ባለፈው ዓመት መጠናቀቂያ ነሐሴ 2015 ዓ.ም. መጨረሻ ላይ ኢትዮጵያ ብሪክስን በይፋ መቀላቀሏ ከተነገረ ጀምሮ ከ330 በላይ የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎች የተሳተፉበትና ኢትዮጵያ መቀላቀሏ ስላለው ጥቅምና ጉዳት የተደረገውን ጥናት፣ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ አሶሴሽን ታኅሳስ 11 ቀን 2016 ዓ.ም. ይፋ አደረገ፡፡ ብራዚል፣ ሩሲያ፣ ህንድ፣ ቻይናና ደቡብ አፍሪካ የመሠረቱትን ብሪክስ በነሐሴ ወር 2015 ዓ.ም. ላይ በይፋ የተቀላቀሉት ኢትዮጵያ፣ ግብፅ፣ ኢራን፣ …

    Read More »
  • 6 December

    120 ሺህ የአማራ ሴቶች ለአረብ ግርድና ተሸጡ።

    ሰበር መረጃ፦የዐማራን ህዝብ መንግስታዊ መዋቅር ዘርግቶ በጦርነት፣ በረሃብ፣ በበሽታ እንዲጠቃ በማድረግና በሌሎችም ረቂቅ ዘዴዎች ለማጥፋት ተግቶ እየተንቀሳቀሰ ያለው የዓብይ አህመድ ኦሮሙማው አስተዳደር በ 2016 ዓ.ም የበጀት ዓመት በሶስት ወር ጊዜ ውስጥ ብቻ “የውጭ ሀገር የስራ ስምሪት” በሚል ሽፋን ከ 120 ሺህ በላይ የዐማራ ወጣት ሴቶችን ለአረብ ሃገራት መሸጡን ዛሬ ይፋ አድርጓል። ከዓመታት በላይ ከ 100 ሺህ የሚልቁ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በሳውዲ …

    Read More »
  • 2 December

    ከጎጃም ዕዝ የተላለፈ ጥብቅ መልዕክት!

    ሀገር መስራቹ፣ ሠው ወዳዱና ኩሩው ህዝባችን ሆይ:- በመጀመሪያው የጎጃም የክተት ዘመቻ በተለያዩ አውደ ውጊያዋች አመርቂ ድል አስመዝግበናል። ከአስተማማኝ ደጀን ህዝባችን ጋር በመሆን በርካታ የነፍስ ወከፍና የቡድን መሳሪያዋችን ከጠላት ተቀብለን ታሪክ በወርቃማ ፈርጁ የሚያሰፍረውን ድንቅ ስራ ሰርተናል። እየሰራንም እንገኛለን። ህዝባችን ያመረተውን አዝዕርት በሚሰበስብበት በዚህ ወቅት አውዳሚውና የፋሽስት አገዛዙ  ሰብሉን እንደ ጧፍ እያነደደ ወጣቱንም ሆነ ህፃንና አዛውንቱን በሞርታር ፣ በድሽቃና በድሮን እየጨፈጨፈ …

    Read More »

November, 2023

  • 29 November

    ሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ ያደረጉት ንግግር

    ክቡር ሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ የአማራ ፋኖ ድጋፍ ሰጪ ማህበር ሰብሳቢ በቤይ አካባቢየአማራ ፋኖ ሰራዊት ቻፕተር ስብሰባ ላይ ያደረጉት ንግግርቦታ፡ አሜሪካ ፣ ሳንሆዜ ካሊፎርኒያቀን፡ ኖቬምበር 2023 የተከበራችሁ ኢትዮጵያውያንበቅድሚያ ከሁሉ አስቀድሜ የአማራ ፋኖ እስክንድር ንጋና መላው ይፋኖ ታጋዮች ለእናንተየላኩትን የከበረ ሰላምታ ለማቅረብ እወዳለሁ። ጀግናው የነጻነት ታጋይ፣ የኢትዮጵያ የቁርጥቀን ልጅ፣ የድሆች ጠበቃ፣ የነጻነት ታጋይ፣ እስክንድር ነጋ በውጪ ሃገር ሆናችሁ በተለያዬመንገድ የፋኖን ትግል …

    Read More »
  • 3 November

    የዓቢይ መንግስት አልቆለታል። Prof. Hezkiel Gebisa

    የዓቢይ መንግስት አልቆለታል። አክራሪ የኦሮሙማ አፈቀላጤዎች መሸነፋቸወን እያመኑ ነው። ከእንግዲህ ወዲህ ዓበቢይንና ግብረ አበሮቹን ከስልጣን አውርዶ ለፍረድ ከማቅረብ ሌላ ምንም አይነት ድርድር አየኖርም። ብልፅግናና አሽቃባጮቹ ኢዜማ፣ ከአማራ ጠሉ ብርሀኑ ነጋ ጋራ አብረው ለፍርድ ይቀርባሉ።

    Read More »

October, 2023

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.