Breaking News
Home / Amharic / ሰሎሞን ካሳ ማነው? Who is Solomon Kassa?

ሰሎሞን ካሳ ማነው? Who is Solomon Kassa?

አንከር ሚዲያ እንደዘገበው ..

ለማታውቁት ሰለሞን ካሳ ይባላል .,

ወንጀለኛው የሆነው ይህ ሰው የህዝብ ድምፅ የሆኑትን ሚዲያዎች እያስሳደደ በማዘጋት የአብይ አህመድ ቀኝ እጅ ሆኖ በአማራ ህዝብ ላይ የሚያደርሰውን አሰቃቂ የዘር ፍጅት ለአለም ጆሮ እንዳይደርስ እና የአገዛዙን ወንጀል ለመደበቅ ብሎም አዳፍኖ ለማስቀረት ከፍተኛ ሚና የሚጫወት አደገኛ ወንጀለኛ መሆኑን ምንጮች በገሃድ እየወጡ ይገኛሉ ..!!

ግን ቀደም ብለን እኛም ብለን ነበር .. ይህ ሰው ነው የህዝብ ድምፅ የሆኑትን ሚዲያዎች እያደነ የሚያዘጋው እሱ ነው ብለን ነበር ..ግዴለም ዘግይቶም ቢሆን ከደረሳችሁበት ይሁን ..

ለማንኛውም ውዶቼ ይህንን ዘገባ ባንክሮ አዳምጡ ..የዚህን አደገኛ ወንጀለኛ እጁን በንፁሃን ደም የነከረ የጄኖሳይደር ተባባሪ ታሪክ ከየት እስከየት የሚለውን አዳምጡ::

የተቃዋሚዎችን YouTube አካውንት የሚያዘጋው ግለሰብ ማንነት ታወቀ:: ይህ ግለሰብ ሰለሞን ካሳ ይባላል:: የፋሺስት አብይ አህመድ ቀኝ እጅ ነው:: በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ ሚድያዎችን YouTube accounts እግር በግር እየተከታተለ የሚያዘጋ መሆኑን አንከር ሚድያ መረጃውን አውጥቷል:: ይህ ግለሰብ አብይ አህመድ በሚያደገው ከባባድ ሚስጥራዊ ውሳኔዎች ላይ ተሳትፎ እንዳለው ይታወቃል including all mysterious murders. ሰለሞን
ካሳ በ IT ሙያ ላይ የተሰማራና የአሜሪካን ሀገር ዜግነት ያለው ሲሆን ከፍትኛ የሆነ ወንጀል በመፈጸም ይህን የበሰበሰ ስርዓት ለማዳን ከሚፍጨረጨሩጥቂት public enemies መካከል አንዱነው:: ይህ ግለሰብ በስለላና መረጃ ስራዎች ላይ ተሰማርቶ ለአብይ አህመድ በግል መረጃዎችን የሚያቀርብ እንደሆነ ተደርሶበታል:: Deloitte በሚባል consulting firm ውስጥ ይሰራ የነበረና አሁን ደግሞ between ዋሽንግተን ዲሲ ሜትሮ/ባልትሞር አካባቢና አዲስ አበባ በመመላለስ 1888 EC የሚባል ድርጅት መስርቶ ኢትዮጵያውያንን በመሰለል ስራ ላይ የተሰማራ ሲሆን በአብይ አህመድ ከፍተኛ በጀት ተምድቦለት ትላልቅ የሶሻል ሚድያዎችን lobby የሚያደርግ ነው:: ግለሰቡ ለዚህ ውለታው በአብይ አህመድ በኩል ከፍተኛ ሀብት እንዲያከማች የተመቻቸለት ነው::

The intimate relationship he has maintained for years with Abiy Ahmed should be considered.

Check Also

ሻለቃ ውብ አንተን ስሙት።

በአሜሪካን ሀገር የምትኖሩ የአማራ ማህበራትና የአማራ ልጆች የት ነው ያላችሁት?? Share!

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.