TimeLine Layout
December, 2023
-
2 December
ከጎጃም ዕዝ የተላለፈ ጥብቅ መልዕክት!
ሀገር መስራቹ፣ ሠው ወዳዱና ኩሩው ህዝባችን ሆይ:- በመጀመሪያው የጎጃም የክተት ዘመቻ በተለያዩ አውደ ውጊያዋች አመርቂ ድል አስመዝግበናል። ከአስተማማኝ ደጀን ህዝባችን ጋር በመሆን በርካታ የነፍስ ወከፍና የቡድን መሳሪያዋችን ከጠላት ተቀብለን ታሪክ በወርቃማ ፈርጁ የሚያሰፍረውን ድንቅ ስራ ሰርተናል። እየሰራንም እንገኛለን። ህዝባችን ያመረተውን አዝዕርት በሚሰበስብበት በዚህ ወቅት አውዳሚውና የፋሽስት አገዛዙ ሰብሉን እንደ ጧፍ እያነደደ ወጣቱንም ሆነ ህፃንና አዛውንቱን በሞርታር ፣ በድሽቃና በድሮን እየጨፈጨፈ …
Read More »
November, 2023
-
29 November
ሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ ያደረጉት ንግግር
ክቡር ሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ የአማራ ፋኖ ድጋፍ ሰጪ ማህበር ሰብሳቢ በቤይ አካባቢየአማራ ፋኖ ሰራዊት ቻፕተር ስብሰባ ላይ ያደረጉት ንግግርቦታ፡ አሜሪካ ፣ ሳንሆዜ ካሊፎርኒያቀን፡ ኖቬምበር 2023 የተከበራችሁ ኢትዮጵያውያንበቅድሚያ ከሁሉ አስቀድሜ የአማራ ፋኖ እስክንድር ንጋና መላው ይፋኖ ታጋዮች ለእናንተየላኩትን የከበረ ሰላምታ ለማቅረብ እወዳለሁ። ጀግናው የነጻነት ታጋይ፣ የኢትዮጵያ የቁርጥቀን ልጅ፣ የድሆች ጠበቃ፣ የነጻነት ታጋይ፣ እስክንድር ነጋ በውጪ ሃገር ሆናችሁ በተለያዬመንገድ የፋኖን ትግል …
Read More » -
3 November
የዓቢይ መንግስት አልቆለታል። Prof. Hezkiel Gebisa
የዓቢይ መንግስት አልቆለታል። አክራሪ የኦሮሙማ አፈቀላጤዎች መሸነፋቸወን እያመኑ ነው። ከእንግዲህ ወዲህ ዓበቢይንና ግብረ አበሮቹን ከስልጣን አውርዶ ለፍረድ ከማቅረብ ሌላ ምንም አይነት ድርድር አየኖርም። ብልፅግናና አሽቃባጮቹ ኢዜማ፣ ከአማራ ጠሉ ብርሀኑ ነጋ ጋራ አብረው ለፍርድ ይቀርባሉ።
Read More »
October, 2023
-
31 October
Best and Worst Passports – በዓለም የመጨረሻው ፓስፖርት የቱ ነው?
With Japan falling to third place, three European countries tie in second place: Germany, Italy and Spain with visa-free access to 190 destinations. How does the Henley Passport Index rank passports? The Henley Passport Index ranks the world’s most powerful passports and is updated quarterly. It is based on the number of destinations passport holders can access without a visa. …
Read More » -
30 October
ፋኖ አንድነትን አበሰረ።
እንኳን ደስ አለን ደስ አላችሁ ተነጋግሮ አንድ አቋም ላይ መድረስ መግባባት ለአማራ ህዝብ እሴቱ ነው። ጠላት አፈረ ሰይጣኑ ታሰረ ….ህዝባችን እልል ይበል። ልክ እንደመሪዎችህ በአንድ እጅህ የፀሎት መፅሀፍ ወይም ቁርአንህ በአንድ እጅህ ነፍጥ እንሳ ድሉ ቅርብ ነው። ከህዝቡ ምን ይጠበቃል? ወደግንባር መትመም፣መደራጀት፣ ገንዘብህን ማውጣት፣ፍትሕ ለተጠማ ለሌላው የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ተስፍ መሆን፣ እሴትህን መጠበቅ፣ ሀጥያትን መፀየፍ። ከዲያስፓራው ምን ይጠበቃል? መደራጀት፣ አነድ ሆኖ …
Read More » -
26 October
የetvዋ ጋዜጠኛ መቅደስ ጥላሁን አሜሪካ ላይ መጥፋቷ ተሰማ፦
የetvዋ ጋዜጠኛ መቅደስ ጥላሁን አሜሪካ ላይ መጥፋቷ ተሰማ፦ ጋዜጠኛዋ ወደ አሜሪካ የተጓዘችው ፕሬዝደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ እና የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዶ/ር ፍፁም አሰፋ የሚሳተፉበትን የልማት ጉባኤ በቦታው ተገኝታ ለመዘገብ ነበር። ሆኖም ግን ልዑካን ቡድኑ ቺካጎ ደርሶ ቀጣዩን ጉዞ ወደ ጉባኤው አዘጋጅ ከተማ አዮዋ ለማድረግ በዝግጅት ላይ እንዳለ እዛው ኤፖርቱ ውስጥ “ልብስ ቀይሬ ልምጣ” ብላ እንደተሰወረችባቸው ታውቋል። የልኡካን ቡድኑ አባላትም የበረራ ሰዓታቸው …
Read More »