TimeLine Layout
March, 2019
-
8 March
አማራ ክልል ምክር ቤት አዲስ ርዕሰ መስተዳድር ሰየመ፡፡
አማራ ክልል ምክር ቤት አዲስ ርዕሰ መስተዳድር ሰየመ፡፡የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የነበሩት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ለፓርቲያቸው መልቀቂያ ማቅረባቸውንና አዴፓ መልቀቂያውን መቀበሉን ተከትሎ ለምክር ቤቱ የርዕሰ መስተዳድር ለውጥ እንዲደረግ ጠይቋል፡፡የርዕሰ መስተዳድር ለውጥ እንዲደረግ የቀረበለትን ጥያቄ የተቀበለው የአማራ ክልል ምክር ቤት በአዴፓ በዕጩነት የቀረቡለትን ዶክተር አምባቸው መኮንን ሲሳይን ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ ሰይሟል፡፡ዶክተር …
Read More » -
6 March
የአሁኖቹ ግልገል ግፈኞች/ገዥዎች ተቋማትን ተቀራምተው/ተከፋፍለው ወርሰዋል ሚዲያ ፣አስተዳደር ፣ ፀጥታና መከላከያ …
የጉድ ሃገር ኢትዮጵያ ! ” የፊንፊኔ ከተማ አስተዳደር ተጠሪነቱ ለኦሮሚያ መንግስት ባልሆነበት ሁኔታ የከተማው አስተዳደር በኦሮሚያ መሬት የተሰሩ ኮንዲሚንዬሞች የማከፋፈል ስልጣን የለውም ” ቄሮ …ይልሃል ስማልኝ ወገኔ !! ወቸው ጉድ : የቀድሞዎቹ ግፈኛ ገዥዎች በአንድ ድርጅት ተጠርንፈው አንድ ላይ ነበር የሚጮሁት ፣ የሚፎክሩት ፣ የሚደፈጥጡት፣ የሚገሉት …ወዘተ የሚያደርጉት ። የአሁኖቹ …
Read More » -
4 March
የኦዴፓ ክንብንብ ሲወርድ!!
በመስከረም አበራ የመጀመሪያው የኦዴፓ እውነተኛ ማንነት የተገለጠው ስልጣን በያዘ ማግስት ህግ ጠረማምሶ የአዲስ አበባ ምክርቤት አባል ያልሆነ ሰው የከተማዋ ከንቲባ አድርጎ ሲሾም ነው፡፡ ኦዴፓ የፌደራል ስልጣን ላይ ተስተካክሎ ሳይቀመጥ ገና እንዲ ያለ ህግ የመጣስ ድፍረት ያሳየው በአዲስ አበባ ላይ የነበረውን አላማ ለማስፈፀም ካለው ጉጉት አንፃር ነው፡፡ >> ሃገራችን ኢትዮጵያ ከህወሃት …
Read More »
February, 2019
-
27 February
አማራ ዋጋ የከፈለው የተሻለች ኢትዮጲያን ለመገንባት እንጅ በገነባው ሀገር ላይ እንዲፈናቀል አይደለም !
የአራዳ ክ/ከ አማራ ወጣቶች ማህበር የንቅናቄ መድረክ ሀሙስ 21/06/2011 በዳግማዊ ሚኒሊክ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በደማቅ ሁኔታ ይካሄዳል፡፡ሁሉም የአማራ ተወላጅ ወጣት ከመቼውም ጊዜ በላይ ተደራጅተን በክልሉም ሆነ ከክልል ውጪ ስለሚኖሩ አማራዎች መብት እና ደህንነት ዙሪያ አቋማችንን እንገልፃለን፡፡”አማራ ዋጋ የከፈለው የተሻለች ኢትዮጲያን ለመገንባት እንጅ በገነባው ሀገር ላይ እንዲፈናቀል እና እንዲሰደድ አይደለም”፡፡
Read More » -
27 February
ደም የጠማው የኦነግ ወታደር ጥማቱን ለማርካት ወደ አዲስ አበባ እንዲንቀሳቀስ ተወስኗል።
የዋግነሽ አድማሱ ፣ ደም የጠማው የኦነግ ወታደር ጥማቱን ለማርካት ወደ አዲስ አበባ እንዲንቀሳቀስ ተወስኗል። የኦነግ ወታደር አዲስ አበባ እንዲሰፍር እነጃዋርም፣ እነ ለማም ሆነ እነ ዳውድ ሙሉ ስምምነት ላይ ደርሰው በአባ ገዳወች እየተመራ ነገ አዲስ አበባ ይገባል። ~~~~~አዲስ አበባን በሚመለከት ከፈለጉ በምርጫ ካልሆነም በጡጫ ይሞክሩን ያለው አቶ ጁዋር ከቄሮ በተጨማሪ ሌላ የተማመነው ሀይል …
Read More »