TimeLine Layout
February, 2019
-
24 February
አብይ አህመድ በተቃዋሚዎች ስብሰባ ሳይገኙ ቀሩ!
ገዥውን ፓርቲ ጨምሮ ሁሉም በሀገሪቱ የሚገኙ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በሀገሪቱ አጠቃላይ የፖለቲካ ሁኔታ ለመምከር እና ገዥ ሐሳቦችን ለመለዋወጥ ለ3ኛ ጊዜ በመከሩበት ስብሰባ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ እንደሚገኙ ቀደም ሲል ተገልጾ የነበረ ቢሆንም ሳይገኙ ቀርተዋል:: ምክንያቱ ባልተገለጸ ሁኔታ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚህ ስብሰባ ላይ ባይገኙም ድርጅቱን ወክለው አቶ ብናልፍ አንዷለም …
Read More » -
19 February
የዶር አቢይ ፓርቲ የጎሳ ፌዴራል ስርዓት ጉዳይ ለድርድር አይቀርብም አለ::
የፌዴራል ስርዓት ጉዳይ ለድርድር አይቀርብም- ኦዲፒ አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በፌደራል ስርዓቱ ላይ ከማንም ጋር ለድርድር እንደማይቀመጥ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዲፒ) አስታወቀ። ፓርቲው በትናነትናው እለት ባወጣው መግለጫው፥ ኦዲፒ በአጀንዳነት ይዞ ከሚታገልባቸው ጉዳዮች ውስጥ ዋነኛው የፌደራል ስርዓቱ ነው ብሏል። ለፌደራል ስርዓቱ መምጣት ከፍተኛ ዋጋ ተከፍሎበታል ያለው ፓርቲው፥ ስርዓቱ ለድርድር …
Read More » -
18 February
ከትግራይ አገዛዝ ወደ ኦሮሞ አገዛዝ ? አዲስ አበባ የማናት? ጠ/ሚ አቢይ ምን አለ??
የዶር አቢይ ዝምታ ወይስ ክህደት ?
Read More » -
18 February
የሕዝብ እና የቤት ቆጠራን አስመልክቶ፣ ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) የተሰጠ የአቋም መግለጫ ፦
የሕዝብ እና የቤት ቆጠራን አስመልክቶ፣ ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) የተሰጠ የአቋም መግለጫ ፦ በ1998/9 ዓ.ም የተደረገውን የሕዝብ እና የቤት ቆጠራ ተከትሎ፣ መንግሥት ባወጣው ይፋዊ የቆጠራ ውጤት፣ 2.5 ሚሊየን የሆነ የአማራ ሕዝብ ጠፍቷል ተብሎ ለአገራችን ፓርላማ ሪፖርት መደረጉ ይታወቃል፡፡ በመንግሥት የታመነው እና ጠፋ የተባለው የአማራ ሕዝብ ብዛት 2.5 ሚሊየን ቢሆንም፣ እ.ኤ.አ የ1984፣ …
Read More »