TimeLine Layout
July, 2019
-
10 July
አሳምነው የህዝብ ነበር። ለህዝብ ነው የሞተው። ስለዚህ ቤተሰቦቹን የመርዳት ግዴታ አለብን!
የአዴፓ የአዲስ አበባ ጽህፈት ቤት ለተሰው የአመራሩ ቤተሰቦች ብሎ 5.4 ሚሊዮን ብር ሲሰጥ የአሳምነውን ቤተሰቦች አግልሏቸዋል። ችግር የለውም። አሳምነው የህዝብ ነበር። ለህዝብ ነው የሞተው። ስለዚህ ቤተሰቦቹን የመርዳት ግዴታ አለብን ቤተሰቦቹንና ልጆቹን ያግዝ።
Read More » -
9 July
በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
***** የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ሰኔ 2 እና ሐምሌ 1፣ 2011 ዓ/ም በደሴ ከተማ ባካሄደው ስብሰባ በወቅታዊ የሕዝባችን የፖለቲካና የፀጥታ ጉዳዮች የሁኔታ ግምገማ በማድረግ ጥልቅ ውይይት አካሂዷል። በዚህ መሰረትም የሚከተሉትን የአቋም ነጥቦችን በመውሰድ ስብሰባውን አጠናቋል። 1) ሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ/ም በአማራ ሕዝብ ከፍተኛ አመራሮች ላይ በተፈፀመው መላ ሕዝባችንን ያሳዘነ ጭካኔ የተሞላበት ግድያ አብን ከፍተኛ የሆነ ልባዊ ኃዘን …
Read More » -
7 July
ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ ሲጠቀሙበት የነበረውን የፌስቡክ አካውንታቸውን ….
የአብን ሊቀመንበር የሆኑት ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ ሲጠቀሙበት የነበረውን የፌስቡክ አካውንታቸውን ከመጋቢት 2011 ጀምሮ ላለፉት 4 ወራት እየተጠቀሙ አይደለም። ይህ የሆነው ደግሞ የፌስቡክ አካውንታቸውን አክሰስ ማድረግ ባለመቻላቸው ነው። አዲስ አካውንት ከፍተው መጠቀም በመጀመሩ በመጀመሪያው ቀንም ድጋሚ መጠቀም እንዳይችሉ ተደርገዋል። በዚህ የተነሳም ፌስቡክ ጨርሶ እየተጠቀሙ አይደለም። ይሁንና ለረጅም ዓመታት ሲጠቀሙበት የነበረውን አካውንት የማይታወቁ አካላት እየተገለገሉበት መሆኑን መረዳት ችለናል። ስለሆነም የንቅናቄያችን አባላት፣ ደጋፊዎችና …
Read More » -
7 July
አፈና_በአስቸኳይ_ይቁም – ታማኝ በየነ ከሚመራው ግሎባል አልያንስ የተላከ መልክት!
#አፈና_በአስቸኳይ_ይቁም…! “ቁጥራቸው የማይታወቅ ወጣቶች ወደ ሰንዳፋ ተወስደው እርህራሄ የጎደለው ግርፋትና እንግልት እየተፈጸመባቸው ነው።” በታማን በየነ የሚመራው ግሎባል አሊያንስ ለአብይ አህመድና ለሚመሩት መንግስት ታማኝ በየነ ከሚመራው ግሎባል አልያንስ የተላከ መልክት…. ግሎባል አልያንስ ከተቋቋመበት ግዜ ጀምሮ ለአለም አቀፍ መርሆወችና ለስብአዊ መብቶች መከበር በኢትዮጵያም ውስጥ ይሁን በወጪ አገራት ኢትዮጵያኖች በሚደርስባቸው የስብዓዊ መብት ጥስት በግንባር ቀደምትነት ስብአዊ መብታቸው እንዲከበር ለዓለም አቀፍ የስብአዊ መብት ተቋማትና …
Read More »